Muhamed albilliy
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Muhamed albilliy, Addis Ababa.
"እኛ አላህ በእስልምና ያከበረን ህዝቦች ነን, ከእስልምና ውጭ ክብርን በፈልግንበት ቦታ ሁሉ አላህ ያዋርደናል”
الفاروق: عمر
🔖መጀመሪያ ወደ ማንበብ ከመግባቶ በፊት ለኡማው አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎችን እና እውቀቶችን በየጊዜው እየለጠፍን ወደፊት እንድን ቀጥል ስለሚረዳን እባኮትን ፔጁን ፎሎ ላይክ ማድረጎን ያረጋግጡ 🔖
@ድል_ለኢስላም
16/05/2025
أخوكم محمد من الحبشة ( اثيوبيا)
﷽
عندي سؤال لكل عربي مسلم: أين عنتريتكم وفروسيتكم؟
كنا نزعم هنا-باثيوبيا- أن العرب أشجع عباد الله في البر والبحر، وأنهم وأنهم.... وماذا فعلتم أنتم خيبتم ظننا فيكم — إلا القليلين من من لم يطبعو ولم يخونو قضية الأمة —.
تداعت عليكم الجيوش، وتكالبو عليكم وأنتم تقدمون لهم دماء ولحوم إخوانكم على طبق من ذهب، بدعوى أنكم تخافون أن تعود أرضكم كما كانت في وقت نفاد البترول، وبان العدو أقوى منكم ومدجج بأحدث الأسلحة.
هل تشترطون لردع الكفار قلة عددهم وعدتهم، وأي عز ينال الأسد بالانقضاض على كبش، العزة عندنا — ولا أعلم ان تباين معياره عندكم — أن تتغلب وتنتصر على عدو أقوى وأكثر عددا وعدة منك.
بالله عليكم هل أعلن الكفار الحملة الصليبية إلا على جيش المسلمين؟ وهل نالوا مرادهم في واحدة منها، مع تسلحهم بأحدث الأسلحة حينها، مع كثرة عددهم، ومع عظم وسمن رجالهم لا بل خابوا وخسروا أمام الجيش الإسلامي المكون من عدد قليل؛ ليس لديه سلاح يضاهي سلاح الخصم، ولا جسم كجسمه٠ وأقوى دليل على هذا جيش ألب أرسلان.
أجدادكم كانوا يغيرون على كرامتهم وأعراضهم وأنتم تقفون مكتوفي الأيدي أمام دماء إخوانكم وانتهاكات أعراضهم؟
أين أحفاد الشيطان عاري الصدر ضرار
أين أحفاد القعقاع ابن عمرو
أين أحفاد أسد الصحراء وليث الثغور من سيفه يخطب على منابر الرقاب خالد ابن الوليد
نحن هنا في الحبشة نفتخر ونرفع رأسنا أمام أي طاغية بأسماء أمثال هؤلاء — رغم أن ليس واحد منا من ينتسب إليهم — ونزعم أنهم أجدادنا في الدين نفاخر المسيحيين ببطولاتهم، حتى أننا - والله العظيم- أحرقنا كنائس كثيرة على أهلها وطردناهم من قرانا لأنهم استفزونا وأنهم نسو كوننا على الدين الذي اعتز به أولائك.
وماذا عنكم أيها العرب يا من اختاركم الله لحمل رسالته إلينا وإلى العالم أجمع تسيل دماء الأبرياء من أهلكم في غزة وتعدون مهرجانات رقص وفجور، أقسم بالله أنكم عار ليس على أجدادكم فقط بل وعلى الجيل القادم.
والله الذي لا إله إلا هو إن لم ترجعوا إلى دينكم وتتركوا اتباع أذناب البقر فلن تفلحوا أبدا، وسيكون تاريخكم كلها نكسات .
أسأل نفسي أحيانا ما إن كان قد انقلبت بكم الموازين فتعنتر وتخالد عليكم أعداءكم بينما أنتم تكسرتم وتقيصرتم أمامهم؟
لا والذي رفع السماء ونصب الجبال إلا تقفو صفا لصف وتصدوا هذا العدوان عن بني جلدتكم.
25/02/2025
በምስሉ ላይ የምትመለከቱት አሜሪካዊው ዩቲዩበር ኒክ ፓርዲ የ24 አመት ልጅ ከርሱ ፀነሰች ነገር ግን በጣም የሚያስገርመው የ44 አመት እናቷም ከእሱ መፀነሷ ነው ፣ ልጅቷን እና "እናቷ" ልጆቹን ለማፀነስ ብዙ ጊዜ አልፈጀበትም።
ሁለት ሴቶችን ብታገባ ትታሰራለክ ከሺህ ሴቶች ጋር ብታመነዝር ግን ባንተ ላይ ጥፋት የለብህም፣ ዋናው ነገር ብዙ ሚስት አለማግባትክ ነዉ, ምክንያቱም ይህ ለሴቶች ስድብ ነውና።
ከሴት፣ ከእናቷ፣ ከአያቷ፣ ከአክስቷ፣ ከጓደኛዋ፣ ከውሻዋ እና ከመኪናዋ ጋር ዝሙት ይህ መዋብ፣ ነፃ መውጣት፣ ምክንያታዊነት እና ጨዋነት ነው፣ ነገር ግን ሁለትና ሶስት ሚስት በውል፣ ቃል ኪዳን፣ ሃላፊነት እና መዘዝ ማግባት ያስቀፈድደሃል፨
ለዚህም ነው ምዕራባውያን የእስልምና ሀይማኖትን እየተዋጉ ያሉት።
ምዕራባውያንነት ድንበር የለሽ ዝሙት አዳሪነት ነው።
24/02/2025
🎀 ሂጃብ የእንስቶቻችን መዋቢያ!!
—> አላሁ ( ሱ.ወ.ተ ) ሂጃብን የደነገገዉ እኮ በተፈጥሮ የሰጠሽን ዉበት እንድት ሸፈኚበት ነዉ ሲባል ጭራሽ በላዉላይ ሌላ ዉበት ትጨምሪያለሽ?
💮ዉዷ እህቴ ስሚኝ የበለጠ ቆንጆ ምትሆኚዉ በሂጃብሽ ስትሸፈኚ ነዉ፣
አላህ ሂጃብን ግዴታ ባንቺ ላይ የጣለዉ ላንቺዉ ብሎ ነዉ, ዉድ እና ዉብ እንደሆንሽ ሊያሳይ ሲል ነዉ፣
→→እነሱ ግን ይህን ዉብ እና ዉድ የሆነዉን ገላሽን በርካሹ ሊረኩበት ብለዉ በመብት ስም ሊያሶልቁሽ ይሞክራሉ።
🌜ላኢላሀ ኢለላህ አንድ ያደረገን ዉዷ እህቴ ሆይ : ቢያንስ ቢያንስ ለነብይሽ ክብር ስትዪ አትሸፈኚም ?
😭ላንቺ ብለዉ ያልደረሰባቸዉ የለም; ተደበደቡልሽ, ደሙልሽ, አለቀሱልሽ, አንቺ በመደፈርሽ አንድ ሙሉ ከተማን ኦና አስቀሩልሽ ፣ ጣረ ሞት ላይ እያሉ ሰዪዲና መለኩል መዉት መጣ ከዚያን;
ረሱል : ያመለከል መዉት ሰከረዉ ስቃዩ በጣም ከበደኝ, ኡመቴም እንዲዉ ነዉ ምትሰቃየዉ አሉት
መለከል መዉትም : ይሄ እራሱ አንተን ስለሆንክ ነዉ እንጂ የነሱ ከዚም የባሰ ነዉ ሲል
ረሱል እያለቀሱ 🥹: አላህ ሆይ ስቃዩ ለኔ ይጨመርና ለኡመቴ ይቀነስ! አሉ😭😭
ከዛም የበለጠ በረታባቸዉ, ዉዷ እህቴ እንደዚህ እየተሰቃዩ ጥሪያቸዉ ምን እንደነበር ታዉቂያለሽ ❝ ሴቶቸችሁን አደራ ❞ እንደዚህ እየተሰቃየ አስታወሰሽ ።
በአላህ ይሁንብሽ አሁን ያለሽበት ሁኔታ ለዚህ ነቢይ ይመጥነዋል? ሁላችንም እራሳችንን እንፈትሽ!
ይሄን የተናገርኩት ሁሌ በዉሰጤ ስለሚመላለስ እንጂ እዉቀቱ ኑሮኝ አይደለም።
ይህን መልእክት ሼር እያደረግን ለኡማዉ እናዳርስ!
ፔጁም ያዉ አዲስ ነገር ነዉ, የሚጎለዉን ብታዩለትና ብታክሙት እላለዉ
ወሰላሙ ዐሌይኩም
24/02/2025
ጁሊየስ ቄሳር በ75 ዓክልበ. በባህር ወንበዴዎች ይታፍናል። ማንን እንደያዙ ሳያዉቁ ቤዛ ሲጠይቁ ሳቀና፣ አረ ተጨማሪ ተጨማሪ ጠይቁ አላቸዉ።
በኪልቅያ የሰፈሩት ይህኚ የባህር ወንበዴዎች ከእስር እንዲፈቱት ሃያ መክሊት ብር ቤዛ ጠየቁ። ነገር ግን በአስተዋይነቱ እና በራስ የመተማመን ስሜቱ የሚታወቀው ቄሳር ዋጋዉ ቢያንስ የሃምሳ መክሊት ዋጋ እንደሚሆን በመናገር የባህር ወንበዴዎችን ፍላጎት ተሳለቀበት። አልፎ ተርፎም ከባህር ወንበዴዎች ጋር ሲቀልድ፣ ሲነገራቸው...
ከተለቀኩኝ ተመልሼ እመጣና ሁላችሁንም አስራለዉ ። ማን እንደ ሆነ ስላላወቁት ዛቻዉን በሳቅ አሳለፉት፣
ቄሳር ለ38 ቀናት ያህል በእስር ላይ በነበረበት ወቅት ከወንበዴዎቹ ጋር ወዳጃዊ እና በራስ የመተማመን መንፈስ ነበረው። በጨዋታዎቻቸው እና መልመጃዎቻቸው ውስጥ በመሳተፍ የሚገርም ጓደኝነት ከነሱ ጋር ይፈጥራል። ከዚህም በተጨማሪ ጊዜውን በግጥም እና ንግግሮች በመጻፍ ለአጋቾቹ ያነብ ነበር።
በመጨረሻም ቤዛው ተከፍሎ ቄሳር ተፈታ። በቃሉ መሰረት ከእስር ከተፈታ በኋላ መርከቦችን አሰባስቦ በምርኮ የያዙትን የባህር ወንበዴዎች ለመያዝ ተልእኮ ጀመረ። በምርኮ እያለ ሲቀልድባቸው እንደ ነበረዉ ማረካቸውና ገደላቸው። ይህ ክስተት የእርሱን ችሎታ እና ቆራጥነት የሚያሳይ ነው.
Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Asad Iqbal, Haira Man JJ, Jam Nuredin, Nebil Gezawu, Mukhtaar Aw Abdi, Um Nase Nova, Emu Bint Abuha, منى علي, Ali Muhammed, Omu Mohammed
18/02/2025
አንዲት አርመላ ( ባሏ የሞተባት ሴት ) በጣም ቆንጆ ሴት ልጅ አላት።
ሰዎች ልጅቷን ለትዳር ሲጠይቁ, እናቷ መህር ( ጥሎሽ ) 5 ሚሊዮን ጠየቀች, ይህን ጊዜ የሰፈሩ ወጣቶች ተስፋ ቆረጡ, ከአንድ ልጅ በስተቀር.
ይህ ወጣት ከዚያች ልጅ ፍቅር ይዞት ከነብሱ የበለጠ ይወዳታል. ከመጠን በላይ ገንዘብ ከመውደዱ የተነሳ አባቱ ይህን መጠን ሰቶት ሊድረው ይቅርና ያሳደገበትንም የሚያስከፍል ነው. እናም የተባለውን 5 ሚሊዮን ለማግኘት ያልገባበት ነገር አልነበረም ግን ከ 3 ሚሊዮን በላይ ማግኘት አልቻለም, እስቲ የቀረዉን ከሞላልኝ ብሎ ለአባቱ ስለ ፍላጎቱ እና ስለ ልጅቷ እናት ሁኔታ ነገረው እናም እናም ልጅቷን ካጣ እራሱን እንደሚያጠፋ ጭምር ነገረው.
አባቱ፡- ችግር የለውም ያለህን አምጣና ወደ ቤታቸው እንሂድ አለው ።
ልጅ፡ ግንኮ እናትየው ከ5 ሚሊየን በታች አትቀበልም!!
አባት: ዝም ብለህ ከእኔ ጋር ና ሌላውን ለእኔ ተወው, ብሎት ወደ ልጅቷ ቤት ሄዱ.
አባትየው የልጅቷን እናት፡- ንግግሬን እስክጨርስ ድረስ እንዳታቋጪኝ ተስፋ አደርጋለሁ።
የልጅቷ እናት :እሺ
የልጁ አባት : እንግዲህ በአላህ መንገድ እና በረሱላችን ሱና መሰረት ልጅሽን ለልጄ ብዬ 1 ሚሊዮን ለመህር ይዤ መጥቻለሁ አላት
እናት ተናዳ ፡ ግን..!! ስትል
አባት ቶሎ ብሎ ፡- ንግግሬን እስክጨርስ ድረስ እንዳታቋርጪኝ ብዬ ነበርኮ፤ ይህ ደግሞ አንቺ ሚስቴ ትሆኚ ዘንድ አንድ ሚሊዮን ጥሎሽ ነው አላት ።
እናትየው በሰፊው ፈገግ አለችና፡ እንግዲያውስ አላህ የበረካ ያድርግልን አለች ።
ጎረቤት የ5 ሚሊየን ብለሽ አልነበር እንዴት ተውሽው ብለው ሲጠይቋት?!!
እሷም በፈገግታ መለሰችላቸው፡ ጅምላ ሲሆን ዋጋው ከችርቻሮ ዋጋ ያንሳል!!
ወጣቱ ስለ ቀሪው ሚሊዮን አባቱን ሲጠይቅ?!
በርሱ እናትህ ጋር እንታረቃለን አለው!!
*የችግር አያያዝ ልምድ ያለው መሪ ይፈልጋል*
17/02/2025
ዓጀብ እኮ ነው
🩸🤩የጋብቻ ባህልና ወግ በሶማሊያ፡ ♥️💃
በሶማሌ አንድ ወጣት የሚያገባው ከ17 እስከ 18 አመቱ ነው። ከሀያ በላይ ከሆነና ያላገባ ከሆነ የጎሳው ታዋቂ ሰዎች ( ሽማግሌዎች ) ጣልቃ ይገባሉ ምክንያቱም በእምነታቸው መሰረት ይህ በሌሎች ጎሳዎች ፊት ስለሚያሳፍራቸው እና ስለነሱ መጥፎ ነገር ስለሚያስነግር ነው .
የሶማሌ ሰው የመጀመሪያ ሚስቱን የመምረጥ ነፃነት አለው እና ማንም በዚህ ምርጫ ውስጥ ጣልቃ አይገባበትም.
ሚስቱ የመጀመሪያ ልጁን ከወለደች በኋላ እናቱ የመረጠቻትን ሁለተኛ ሚስት ትሰጠዋለች.
እንዲሁም በሶማሌ ባህልና ወግ አንድ ሰው ሠላሳኛ ዓመቱን ከሦስተኛ ሚስት ጋር ያከብራል።
አራተኛዋንም አርባ አመት ሳይሞላው ማግባት አለበት ለሶማሌ ሰው አርባ አመት ሞልቶት አራት ሚስት ካልኖረው ያሳፍራል።
#ሶማሊያ 🏃
17/02/2025
📯ከቅዱስ ቁርኣን ተአምራት 🖋️
**************** !!
አላህ ስለ ትንኝ ምሳሌ ሲሰጥ፣ የማያምኑት ሰዎች ተገርመው፣ “የአጽናፈ ሰማይ ፈጣሪ የአንድን ትንሽ ነፍሳት ምሳሌ መስጠቱ ተገቢ ነው?” አሉ።
« እነዚያ የካዱትም አላህ በዚህ ምሳሌ ማድረግ ለምን አስፈለገ?» አሉ።
🏮 ስለ ትንኝ በቅርብ ጊዜ የተደረሰባቸው እውነታዎች 🏮
ከ 1400 ዓመታት በኋላ, አንድ አስገራሚ እና ትልቅ ምልክት ታየ.
አንዲት ሴት ትንኝ በጭንቅላቷ ላይ መቶ አይኖች አሏት...
◾በአፍዋ 48 ጥርሶች አሏት...
◾በውስጧ ሶስት ሙሉ በሙሉ የሚሰሩ ልቦች አሏት...
◾አፏ ላይ ባለው መርፌ መሳይ አካሏ ውስጥ ስድስት ቢላዎች ያሏት ሲሆን እያንዳንዳቸው የራሳቸው ተግባር አላቸው...
◾በእያንዳንዱ ጎኖቿ ሶስት ክንፎች አሏት...
◾የታጠቁ ወታደሮች እንደሚጠቀሙት የለሊት እይታ ስርዓት ( ኢንፍራሬድ ሲስተም ) የሚሰራ እና የሰውን ቆዳ ቀለም በጨለማ ወቅት ወደ ወይንጠጃማ ቀለም የሚቀይር የሙቀት መሳሪያ የታጠቁ ናቸው ...
◾የአንድን ሰው ደሙን መጠው እስኪያበቁ ድረስ ምንም እንዳይሰማው ላማድረግ ማደንዘዣ መሰል ነገር በመርፌያቸው ላይ ይዘዋል ...
◾በደም መመርመሪያ መሳሪያ የታጠቁ ናቸው, ዝምብለው ያገኙትን አይመጡም ...
◾በመምጠጥ ሂደት ውስጥ ደሙን ለማሟሟት የሚያገለግል መሳሪያ የታጠቁ...
◾የሰውን ላብ ከ(60) ሜትሮች ርቀት ላይ ለማሽተት በሚያስችል ጠረን መለያ መሳሪያ የታጠቁ።
◾ከሁሉም በጣም የሚገርመው ነገር ዘመናዊው ሳይንስ በትንኝዋ ጀርባ ላይ የምትኖር እና በአጉሊ መነጽር ( microscope ) ብቻ የምትታይ በጣም ትንሽ የሆነች ነፍሳት እንዳለች ማወቁ ነው።
ሁሉን ቻይ የሆነው አምላክ እንዲህ አለ፡- (አላህ ትንኝንም ሆነ ከሷ በላይ ያለን ነገር በምሳሌ ለማንሳት አያፍርም)።
ሱብሃነላህ ከማለት ወደኋላ አትበል.
ክብር እና ምስጋና ለልዑሉ ፈጣሪያችን አላህ ይሁን.
17/02/2025
🏮አላህ ምን ይሳነዋል 🏮
💠 ቀንድ ያለው ሰው 💠
🔴እንግሊዛዊው አሳሽ እና አንትሮፖሎጂስት (Ghost Freeman) ከ "Vyanga" ሰዎች ዉስጥ ከሆኑ መንደርተኞች ጋር ሲኖር እንድ በራሱ ላይ የፍየል ቀንድ የሚመስሉ ቀንዶች ስላሉት ሰው አስገራሚ ታሪኮችን ይሰማል።
በ 1934, በጉጉት እና በጥርጣሬ, Ghost Freeman ጉዳዩን እራሱ ለመመርመር ወሰነ. በቻድ ማዮ-ኬቢ ግዛት ወደምትገኘው ቪያንጋ ተጓዘ እና አንድ ረጅም እና ግዙፍ ሰው አገኘ ፣ የተሳለ አይኖች እና እንደተባለው ሁለት የንግስና ዘውድ የሚመስሉ ቀንዶች በራሱ ላይ አለው።
🔴ሰውየው በአካባቢያቸው ቋንቋ "ንጃቢያ ፓቲ" ወይም "ሚስጥራዊው " ይባላሉ።
ሰውዬው መጀመሪያ ላይ ከፍሪማን ጋር ለመነጋገር ጠንቃቃ ነበር ነገር ግን ከጥቂት ጊዜ በኋላ ተስማማ.
ፍሪማን ልምዶቹን በማጥናት እና የቀንዶቹን አመጣጥ ለመረዳት ብዙ ቀናትን አሳልፏል። ፎቶግራፎቹን አንሥቶ ለመተንተን ናሙናዎችን ሰብስቦ ስለ እሱ አጭር ዘገባ ጻፈ።
« ቀንዶቹ ከልጅነት ጊዜ ጀምሮ ማደግ ጀመሩ, በማይታወቅ ክስተት በሰፈሩ ነዋሪዎች ፍርሃትን አስነስቷል. በመንደርተኛው በልዩ መልኩ በመታየቱ ህይወቱን ሙሉ ከቤተሰቡና ከመንደሩ ተነጥሎ ኖረ።
ራሱን አግልሎ የኖረ ቢሆንም ጥልቅ ጥበብ እና ስለ ተፈጥሮ እና ባህላዊ የፈውስ ዘዴዎች ጥልቅ እውቀት አግኝቷል»
{ إِنّ الله على كل شيء قدير }
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Contact the school
Telephone
Website
Address
Opening Hours
| Monday | 00:00 - 12:00 |
| Tuesday | 00:00 - 12:00 |
| Wednesday | 00:00 - 12:00 |
| Thursday | 00:00 - 12:00 |
| Friday | 00:00 - 12:00 |
| Saturday | 00:00 - 12:00 |
| Sunday | 00:00 - 12:00 |