Ennat Ethiopia p/School

Ennat Ethiopia p/School Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ennat Ethiopia p/School, School, Addis Ababa.

Permanently closed.
ይቅርታ
10/03/2024

ይቅርታ

Watch, follow, and discover more trending content.

ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ
09/03/2024

ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ

Check out eyobbelet's video.

አረንጓዴ ልማት
26/11/2022

አረንጓዴ ልማት

19/10/2021

🚨 ‼️

1. ዕድሜ በመድረሱ ለሚጠየቅ የዘለቄታ ጡረታ አበል ስሌት
 ለሲቪል የመንግስት ሠራተኛ
በህግ የተወሰነው የጡረታ መውጫ ዕድሜ በመድረስ ከስራ ለሚሰናበት ሲቪል የመንግስት ሠራተኛ ለመጀመሪያ 10 ዓመት ለፈፀመው አገልግሎት 30% ከ10 ዓመት በላይ ለተፈፀመ ለእያንዳንዱ ዓመት አገልግሎት በ1.25 በማባዛት ከ30% ጋር በመደመር የሚገኘው መቶኛ ውጤት ከመጨረሻዎቹ 36 ወራት አማካይ ደመወዝ ጋር ተባዝቶ የሚሰላ ይሆናል፡፡

ለምሳሌ፡-
የ28 ዓመት አገልግሎት ያለው ሲቪል የመንግስት ሠራተኛ ለመጀመሪያው 10 ዓመት አገልግሎት 30%፣ ከአስር ዓመት በላይ ያለው 18 ዓመት አገልግሎት 18×1.25 = 22.5% ሲሆን በአጠቃላይ 30% + 22.5% = 52.5% ነው፡፡ የመጨረሻዎቹ 36 ወራት አማካይ ደመወዙ 5000.00 ከሆነ የባለመብቱ የዘለቄታ የጡረታ አበል 5,000.00 x 52.5% = 2,625.00 ብር ይሆናል፡፡
 ለመከላከያ ሠራዊትና ፖሊስ አባላት
በህግ የተወሰነው የጡረታ መውጫ ዕድሜ በመድረስ ከስራ ለሚሰናበት የመከላከያ ሠራዊትና የፖሊስ አባል ለመጀመሪያ 10 ዓመት ለፈፀመው አገልግሎት 30% ከ10 ዓመት በላይ ለተፈፀመ ለእያንዳንዱ ዓመት አገልግሎት በ1.65 በማባዛት ከ30% ጋር በመደመር የሚገኘው መቶኛ ውጤት ከመጨረሻዎቹ 36 ወራት አማካይ ደመወዝ ጋር ተባዝቶ የሚሰላ ይሆናል፡፡

ለምሳሌ:-
የ28 ዓመት አገልግሎት ያለው የመከላከያ ሠራዊት ወይም የፖሊስ አባል ለመጀመሪያው 10 ዓመት አግልግሎት 30%፣ከአስር ዓመት በላይ ያለው 18 ዓመት አገልግሎት 18×1.65 = 29.7% ሲሆን በአጠቃላይ 30% + 29.7%= 59.7% ነው፡፡ የመጨረሻዎቹ 36 ወራትአማካይ ደመወዙ 5,000.00 ከሆነ የባለመብቱየዘለቄታ የጡረታ አበል 5,000.00 x 59.7% = 2,985.00 ብር ይሆናል ፡፡

2. የዘለቄታ ጡረታ አበል ስሌት

ከ10 ዓመትና በላይ አገልግሎ በጤና ጉድለት ምክንያት ከሥራ ለሚሰናበት ስቪል የመንግስት ሰራተኛ ወይም የመከላከያ ሰራዊትና ፖሊስ አባል የጡረታአበል የሚወሰነው በዕድሜ ለጡረታ በመድረስ ምክንያት በሚሰራው የጡረታ አበል ስሌት መሰረት ነው፡፡
ሊድን የማይችል የሥራ ላይ ጉዳት የዘለቄታ ጡረታ አበል
የመንግስት ሠራተኛው ጉዳት ከደረሰበት ቀን በፊት የነበረው የወር ደመወዙ 47 በመቶ በመያዝ ይሰላል፡፡

ለምሳሌ፡-
ሠራተኛው ላይ ጉዳት ከደረሰበት ቀን በፊት ባለው ወር ደመወዙ 4,000.00 ብር ቢሆን 4,000.00 × 47% = 1,880.00 ብር የዘለቄታየጉዳት ጡረታ አበል ያገኛል፡፡

1. #የዳረጎት (የአንድ ጊዜ) ክፍያ

1.1 የአገልግሎት እና የጤና ጉድለት ዳረጎት

ከ10 ዓመት ያነሰ አገልግሎት የፈጸመ የመንግስት ሠራተኛ ዕድሜው ለጡረታ በመድረሱ ከሥራ ሲሰናበት ወይም ከ10 ዓመት ያነሰ አገልግሎት ፈፅሞ በጤና ጉድለት ምክንያት ለማንኛውም ደመወዝ ለሚያስገኝ ስራ ብቁ ያለመሆኑ በህክምና ቦርድ ተረጋግጦ ከሥራ ከተሰናበተ የአንድ ጊዜ የዳረጎት ክፍያ ያገኛል፡፡

የአንድ ጊዜ የዳረጎት ክፍያ የሚሰላው የመንግስት ሰራተኛው ከሥራ ከተሰናበተበት ወይም ለማንኛውም ሥራ ብቁ ያለመሆኑን የሚገልጽ የህክምና ቦርድ ማስረጃ ከተሰጠበት ወር በፊት ያለው መደበኛ የወር ደመወዝ በአገልግሎት መጠን ተባዝቶ፣ለሲቪል ሰራተኛ በ1.25፣ ለመከላከያ ሠራዊትና ለፖሊስ አባል በ1.65 ታስቦ የአንድ ጊዜ ዳረጎት ይከፈላል፡፡

ምሳሌ 1፡-
አንድ የሲቪል ሠራተኛ አገልግሎቱ 5 ዓመት የሆነ ሠራተኛ ደመወዙ 3,000.00 ቢሆን 3,000.00 X 5 X 1.25 = 18,750.00 የአንድ ጊዜ ዳረጎት
ምንጭ የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ

#ብልህነት ነው

ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪና ጠበቃ

🛑 ተመሳሳይ ማብራሪያዎችን በቪዲዮ ለመከታተል ⤵️
➡️ https://bit.ly/3qO8YAP
➡️ https://bit.ly/3qO8YAP


📱 0911-190-299

ምቹ የማሪያ ክፍል ለማዘጋጀት የምናደርገውን ጥረት መደገፍ ለምትፈለ ሁሉ በራችን ክፍት ነው አግዙንህፃናት ላይ መስራት ሀገር መገንባት ነው
03/10/2021

ምቹ የማሪያ ክፍል ለማዘጋጀት የምናደርገውን ጥረት መደገፍ ለምትፈለ ሁሉ በራችን ክፍት ነው አግዙን
ህፃናት ላይ መስራት ሀገር መገንባት ነው

የሌ/ኮ አብዲሳ አጋ ቅድመ አንደኛ ት/ቤት በግንባታ ላይ
03/10/2021

የሌ/ኮ አብዲሳ አጋ ቅድመ አንደኛ ት/ቤት በግንባታ ላይ

ተማሪዎቻችን ለመቀበል የፅዳት ዘመቻ
03/10/2021

ተማሪዎቻችን ለመቀበል የፅዳት ዘመቻ

11/09/2021
የእናት ኢትዮጵያ የመጀ/ደ/ት/ቤት እና ሌ/ኮ አብዲሳ አጋ አፀደ ህፃናት ለ3 ተከታታይ አመታት ያሰተማራቸውን ተማሪዎች በ11/11/13ዓም አስመርቋል
19/07/2021

የእናት ኢትዮጵያ የመጀ/ደ/ት/ቤት እና ሌ/ኮ አብዲሳ አጋ አፀደ ህፃናት ለ3 ተከታታይ አመታት ያሰተማራቸውን ተማሪዎች በ11/11/13ዓም አስመርቋል

03/03/2021

Maths if : Very Important Formulas related to Area and Perimeter |

Address

Addis Ababa
ENNAT

Telephone

+251118678848

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ennat Ethiopia p/School posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category