08/02/2026
Learn English in Amharic!! እንግሊዝኛን በቀላሉ እንማር።
English learning for vs since, በቀላሉ እንማራቸው!
📌 እንግሊዘኛ መማር ከባድ አይደለም — በትክክል ከተማርነው ቀላል ይሆናል!👉 Want to improve your English step by step and grow with us? If so, click here https://www.youtube.com/watc...
21/01/2026
🎉 ተማሪያችን ኢዮሪ ቁምላቸው በ ካርኔጊ ሜሎን ዩኒቨርሲቲ ኳታር ተቀባይነትን አግኝታለች እንኳን ደስ አለን!
የ ኢዮሪ ትጋት የላቀ የአካዳሚክ ስኬትን ብቻ ሳይሆን በ ECP የምናተኩርበትን የላቀ ደረጃም ያንፀባርቃል። በኮሌጅ የማመልከቻ ጉዞዋ ሁሉ ስለደገፍናት ኩራት ይሰማናል።
ምኞት፣ ስኬት የሚበለፅጉበት ማህበረሰብ አካል ይሁኑ።
⏰ የSAT ኮርስ ምዝገባችን አሁንም ክፍት ነው! ትምህርቱ ከጀመረ በኋላ የተመዘገቡ ተማሪዎች ልዩ የማሻሻያ ክፍለ ጊዜ ይኖራቸዋል።
📝 አሁን ይመዝገቡ፡-
https://www.ethiocollegeprep.com/sat_and_cac_course
📞 ይደውሉልን፡-
0979-10-11-12 ወይም 0979-13-14-15
08/01/2026
እንኳን ደስ አላችሁ! የቀድሞ የSAT ኮርስ ተማሪያችን ኤዶሚያስ ከሃሊ ከኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት በSAT ፈተና 1480 በማምጣት የላቀ ውጤት አስመዝግቧል! ኮርተንብሃል በርታ 🎉
🫵 የዚህ ውጤት ባለቤት በሚቀጥለው እናንተ ልትሆኑ ትችላላችህ!
ይህ የኛን የSAT ኮርስ ለመቀላቀል የርስዎ ምልክት ነው፣ በ AI የተደገፈ ከፍተኛ የ SAT ዝግጅት እና በራስዎ ኮሌጅ ለመግባት ሙሉ በሙሉ የሚያስችል አጠቃላይ የኮሌጅ ማመልከቻ ኮርስ ይሰጣል።
ለመመዝገብ ከዚህ በታች ያለውን ድህረ ገጽ ይጠቀሙ፡-
🌐 www.ethiocollegeprep.com/sat_and_cac_course
📞 ይደውሉልን፡ 0979-10-11-12
0979-13-14-15
06/01/2026
🎉 ሊዲያ ታደለ ከአንድነት ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት የ ECP SAT ስኮላርሺፕ ሽልማት በማግኘቷ እንኳን ደስ አለሽ!
ECP የኮሌጅ መግቢያ ጉዞዋን በመደገፍ የ SAT ፈተና ክፍያዋን ሙሉ በሙሉ ይሸፍናል። የሚገርም ስራ ሊዲያ! 👏
✨ እናንተስ የውጪ ሃገር የትምህርት ዕድላችሁን ለማሳካት ዝግጁ ናችሁ?
የECP ን የጥር SAT እና የኮሌጅ አፕሊኬሽን ኮርስ ይቀላቀሉ፡
• በ AI የተደገፈ SAT ልምምድ
• የተሟላ የኮሌጅ አፕሊኬሽን እገዛ ኮርስ
ያካተተ ትምህርቶች
🔗 አሁን ይመዝገቡ፡-
www.ethiocollegeprep.com/sat_and_cac_course
📞 ይደውሉልን፡-
0979-10-11-12 | 0979-13-14-15
05/01/2026
የ ECP SAT ኮርስ ለጃንዋሪ ወር በድጋሚ ተመልሷል!!
ይህ ኮርስ ለ 10 ሳምንታት የሚቆይ ሲሆን በጥልቀት የተዘጋጁ የSAT ጥያቄዎች ልምምድ እና የኮሌጅ አፕሊኬሽን ኮርስ ያካተተ
🔑በ SAT ፈተና ከ1400 በላይ ያመጡ መምህራን ትምህርቱን የሚሰጡበት
🔑ከ 15 በላይ በ ኤአይ የታገዙ ፈተናዎች ያሉት
🔑ተማሪዎች ስኮላርሺፕ የማግኘት ህልማቸውን ዕውን ለማድረግ የሚያግዝ ኮርስ ነው
ትምህርቱ ጃንዋሪ 19 ይጀምራል
ጥቂት ቦታዎች ብቻ ስለቀሩ አሁኑኑ ፈጥነው ይመዝገቡ!!
ለመመዝገብ፡ www.ethiocollegeprep.com/sat_and_cac_course
📞 +251-979-10-11-12 | +251-979-13-14-15