16/05/2026
Agile Edge Consulting Group
Study Aboard 34+ Countries
16/05/2026
How ���
16/05/2026
PhD Dissertation Defense!
Mr. Mathewos Soboka Regassa!
from College of Humanities and Social Sciences, Department of Technology and Innovation Management has successfully defended his PhD dissertation titled, “Navigating the Digital Frontier: A Multi- Dimensional Framework for Technology Integration in Ethiopian's TVET System, Sheger City in focus."
Congratulations Dr. Mathewos Soboka!
Source: ASTU, the very University for you!
16/05/2026
በ 1000 ዶላር አመታዊ ክፍያ የ Ph.D. ትምህርት እድል !!!!
በህንድ፣ ዛምቢያ፣ ሲዊዘርላንድ፣ አሜርካ፣ ጀርመን እና ሜክሲኮ በሚገኙ ዩኒቨርስቲዎች የ Ph.D. ፕሮግራም መማር ለምትፈልጉ !
1. አመታዊ ክፍያቸው ከ 1000 ዶላር ጀምሮ በሆኑ ዩንቨርስቲዎች
2. በሀገር ውስጥ ሆነው በ Blended Program ሊማሩባቸው የሚችሉባቸው ፕሮግራሞች
3. ከ 50% እስከ 75% የ ነጻ ትምህርት እድል
ከላይ በተቀሰው ፕሮግራም ላይ ለመሳተፍ ለምትፈልጉ አመልካቾች ተያያዥ መረጃዎችን ከ Telegram page ማየት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ለተጨማሪ መረጃ በ ስልክ ቁጥር +251-908-373-715 በመደወል ተጨማሪ መረጃ ያገኛሉ።
ከ 50% እስከ 75 % የነጻ የ Ph.D. ትምህርት እድል !!!!
ከ 50% እስከ 75 % የነጻ የትምህርት እድል ለ Ph.D. ፕሮግራም ባላቸው እና አመታዊ ክፍያቸው ከ 1000 ዶላር ጀምሮ ባላቸው ዩንቨርስቲዎች ሀገር ውስጥ ሆነው በ Blended Program ሊማሩባቸው የሚችሉባቸው ፕሮግራሞች ላይ ለመሳተፍ ለምትፈልጉ አመልካቾች ተያያዥ መረጃዎችን ከ Telegram page: t.me/agile_edge. ላይ በመግባት ማየት እንዲሁም ቀጥሎ ባለው የማመልካቻ ሊንክ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScjAg1mGM3n-qKU3EM0qE7MKPJO9tGdG4Xh5T4SNjZb68fv3g/viewform?usp=dialog መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ለተጨማሪ መረጃ በ ስልክ ቁጥር +251-908-373-715 በመደወል ተጨማሪ መረጃ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
09/05/2026
"ውድ ተማሪዎቼ፤
ዛሬ ልነግራችሁ የፈለኩት ነገር ከዘወትር የመማር-ማስተማር ተግባራችን ወጣ ስላለ ጉዳይ ነው። ይኸውም በውስጣችሁ ስላለው ታላቅ ኃይል እና ትምህርት ያንን ኃይል እንዴት እንደሚቀሰቅሰው ነው።
ብዙዎቻችሁ ትምህርትን እንደ ግዴታ ወይም ዲግሪ ማግኛ መንገድ ታዩት ይሆናል፤ ነገር ግን እውነታው ከዚያ ያለፈ ነው።
#አንደኛ፣ ትምህርት የራሳችሁን ማንነት መለያ መንገድ ነው።
የትምህርት ዓለም እናንተ ማን እንደሆናችሁ እንድታውቁ ብቻ ሳይሆን፣ እናንተ ራሳችሁንና እምቅ አቅማችሁን በግልጽ እንድታዩ ያደርጋችኋል። በምታነቧቸው መጻሕፍት፣ በምትማሯቸው የሳይንስ ትምህርቶች እና በምታጠኗቸው የታሪክ ኩነቶች ውስጥ የራሳችሁን ቦታ ታገኛላችሁ።
ትምህርት 'እኔ ማን ነኝ?' ለሚለው ጥያቄ መልስ የሚሰጥ፣ ውስጣዊ ማንነታችሁን የሚቀርጽ የአልማዝ መጥረጊያ ነው።
#ሁለተኛ፣ ትምህርት የራስ መተማመን ምንጭ ነው።
አለማወቅ ፍርሃትን ይወልዳል፤ ማወቅ ግን ድፍረትን ይሰጣል። አንድን ነገር በሚገባ ስትረዱት፣ በዚያ ጉዳይ ላይ ያላችሁ ፍርሃት ይጠፋል። በራስ መተማመን ማለት ሁሉንም ነገር ማወቅ ማለት አይደለም፤ ነገር ግን ማንኛውንም አዲስ ፈተና ለመጋፈጥ የሚያስችል አእምሮ እንዳላችሁ ማመን ነው። በተማራችሁ ቁጥር፣ 'እችላለሁ' የሚለው ድምፃችሁ እየጎላ ይሄዳል።
#በመጨረሻም፣ ትምህርት የሕይወት ዓላማችሁን ያሳያችኋል።
ያለ እውቀት መጓዝ ጨለማ ውስጥ እንደመሮጥ ነው። ትምህርት ግን በጉዟችሁ ላይ መብራት ያበራላችኋል። ተምራችሁ ስትመረቁ ለራሳችሁ ብቻ ሳይሆን ለቤተሰባችሁ፣ ለሀገራችሁና ለዓለም የምታበረክቱት ትርጉም ያለው ህይወት ይኖራችኋል። ዓላማ ያለው ሰው ደግሞ በምንም ዓይነት ውድቀት አይሸነፍም።
ተማሪዎቼ፤ ትምህርት ቤት የምትመጡት መረጃ ለመሰብሰብ ብቻ ሳይሆን ራሳችሁን ለመገንባት ነው። ይህ እድል በእጃችሁ ስላለ ተጠቀሙበት። ነገ ራሳችሁን፣ ሃገራችሁን ብሎም ዓለምን የምትቀይሩት ዛሬ በምታገኙት እውቀት እና በምትገነቡት ማንነት መሆኑን አትዘንጉ።
ብርቱዎች ሁኑ!
✍ ምንጭ:እንዳልካቸው አደም
#መምህራን እንዲሁም #ወላጆች ይህን መልእክት ለተማሪዎቻችሁ/ለልጆቻችሁ አድርሱልኝ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Contact the school
Address
Addis Ababa