Complete MS Office and Web Design Development Course
FREE For Limited Enrolls
Unlock Your Digital Potential: Master MS Office, Web Development, and WordPress
How to
Using this Coupon Code from our telegram channel https://t.me/Elixacademy2018
Wisdom For Kids ጥበብን ለሕፃናት
እምርሑቅሰ ርእይዋ ወተአምህዋ ወአእመሩ ወአፍቅርዋ ከመ ሐገሮሙ ይእቲ።
ከሩቅ ሁነው ተመለከቱዋት አወቁዋት አፈቀራት እጅ ነሱዋት ሐገራቸው ናትና!
ቅዱስ ያሬድ
02/10/2023
"There is no better way to teach a child Christianity than to live it truly and from the heart. You cannot teach what you do not live."
- Saint Silouan the Athonite
21/06/2023
ጥበብን ለልጆቻችን ለመንፈሳዊውም ለዓለማዊውም ሕይወታቸው ዓመቱን በሙሉ የተደከመበት ዝግጅት ነው።
19/06/2023
ጥበብ ለልጆች ልዮ የክረምት ኦርቶዶክሳዊ ተዋህዶ የህጻናትና ታዳጊዎች ስልጠና መመዝገብያ Special Summer Training Registration for Orthodox Tewahido Kids and Adults
ትምህርቱ የሚሰጠው የስልጠና ልምድ ባላቸው
፩ኛ online በWorld wide EOTC kids E-Learning Plat Form መካነ ጥበብ (አርዩስፋጎስ) ህጻናትንና ታዳጊዎችን በማስተማርና በማስመረቅ በሚታወቀው የስነ ልቦና ባለሙያ በሆኑት ዲ/ን ተስፋ ሚካኤል
፪ኛ ሊባኖን የስልጠና እና የማማከር አገልግሎት መስራች በሆኑት ባለፈው ክረምት ለበርካታ ህጻናት የቤተክርስትያን ትምህርት በመስጠትና በማስመረቅ በሚታወቁት ኢንጅነር ናትናኤል ያዕቆብ እና በሌሎች በሙያው እውቅና ባላቸው አሰልጣኞች ነው።
ልጆዎ እግዚአብሔርን በማወቅ በሞገስ በፊቱ እንዲቆም፤
እግዚአብሔር በወደድውና በፈቀደው መንገድ እንዲመላለሱ ፤
በመንፈስ ቅዱስ የከበረ ሰውነታቸውን በሥነ- ምግባርና በሞራል ትምህርቶች ራሳቸውን እንዲጠብቁ ጥበብን ለልጆች ብለን መጥተናል፡፡
ጥበብን ለስጋዊ አካላቸው፣
ጥበብን በመንፈሳቸው፣
ጥበብን በነፍሳቸው ያሸበርቁባት ዘንድ በዓለም ከሰው እና ከተፈጥሮ ሁሉ ጋር ተግባብተው እንዲኖሩ ተዝቆ የማያልቀውን የቤተክርስትያን ዕውቀት ዘመኑ ከደረሰበት ቴክኖሎጂ ጋር በማዋሃድ ነገን ሰው እንዲሆኑ ለማሰልጠን ምዝገባ ጀምረናል።
የትምህርቱ ይዘት
ከተለመደው ልዮ የሚያደርገው ለ 2 ወራት የህጻናትን የነገ የስነ ልቦና ማንነት ኦርቶዶክሳዊ እሴትን በማስጠበቅ የሚቀርጹ፤ በተግባር የታገዙ ልዮ ልዩ ስልጠናዎችን እየተዝናኑ የሚያሳልፉበት ከ 10 አይነት በላይ ትምህርቶችን ያካተተ ስልጠና በመዘጋጀቱ ነው፡፡
ከእነዚህም መሀል
፩. ዓለምንና ተፈጥሮን በ3D እና VR ትግባራዊ ቅኝት ፣
፪. ጥናትና ምርምር
፫. ቴክኖሎጂ ለህጻናት
፬. ስፓርትና ሥነ-ምግብ
፭. ምጣኔ ሀብት
፮. የተግባቦት ዘዴ
፯. መሪነት
፰. የአብነት ትምህርትና ፣ ሥርዓተ ቤተክርስትያን፣
፱. ባህር ሀሳብ
፲. በየገና ስልጠና
፲፩. ባህልና ኦርቶዶክሳዊ ትውፊት
፲፪. ትምህርተ ሃይማኖት እና ሌሎችም በርካታ ተግባር ተኮር ስልጠናዎች አዘጋጅተናል፡፡
አድራሻችን
ከአያት ወደ ጣፎ በሚወስደው መንገድ ከ፡ገመናዬ ቅድስት ማርያም ቤተክርስትያን አለፍ ብሎ ከሚገኝው ምዕራፍ አካዳሚ ቅጥር ግቢ ውስጥ ነው፡፡
ትምህርቱ የሚጀምረው ሐምሌ 1/2015 ዓ.ም ነው፡፡
የምዝገባ ክፍያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000551516559 ትስፋዬ እና ናትናኤል
ንግድ ባንክ የከፈሉበትን ደረሰኝ Telegram boot ወይንም በሚለው ቴሌግራም username ላይ ያስቀምጡልን እናመሰግናለን::
ለበለጠ መረጃ
#0900003668
#0911986626
#0912648342
https://forms.gle/LHm15KTunxp2MeW39
19/06/2023
ጾመ ፍልስታን በተለየ ሁኔታ ከጥበብ ለሕፃናት ስልጠና ክፍል !
ከሐምሌ ወር ጀምረው በተዘጋጁ በጥበብ ለሕፃናት ልጆች
፩ ውዳሴ ማርያም ዜማ የሚቀርብበት
፪ የየዕለቱ ስንክሳር ና ግፃዊ የሚነበብበትና በልዩ ሁናቴ የሚቀርብበት
፫ አይረሴ ፣ ተናፋቂ ፣ አስተማሪ ትይንቶች የሚታዩበት
19/06/2023
ናትናኤል ያዕቆብ ማቅ 1:
ለመመዝገብ ይህን ተጭነው ይመዝገቡ 👇
https://forms.gle/LHm15KTunxp2MeW39
ከዚህ በፊት የሰራናቸውን ስራዎች ይመልከቱ👇
https://youtu.be/YM3TesdFw2o
የትምህርት ቤት አድራሻ
https://maps.google.com/?cid=13524919317084314915&entry=gps
G/ Tensay Birhanu:
ጾመ ፍልስታን በተለየ ሁኔታ ከጥበብ ለሕፃናት ስልጠና ክፍል !
ከሐምሌ ወር ጀምረው በተዘጋጁ በጥበብ ለሕፃናት ልጆች
፩ ውዳሴ ማርያም ዜማ የሚቀርብበት
፪ የየዕለቱ ስንክሳር ና ግፃዊ የሚነበብበትና በልዩ ሁናቴ የሚቀርብበት
፫ አይረሴ ፣ ተናፋቂ ፣ አስተማሪ ትይንቶች የሚታዩበት
፬ የፍቅር፣ የምጽዋትና የሃይማኖት ወንድማማችነትና እህታማችነት ከቃላት ባለፍ በተግባር የሚፈጸምበት
፭ በልዩ ሁናቴ ዐይተው፣ አውቀውና አፍቅረው በሕብረት ልጆቻችን የሥጋዊውንና የመንፈሳዊውን አጋፔ የፍቅር ምግብ የሚገቡበትና የሚቆሮቡበት ይሆናል
፮ የእመቤታችን ና የእግዚአብሔርን ፍቅርና ጣዕም በጥበብ ለሕፃናት በአንደበታቸውና በልባቸው ስሌዳ የሚሳልበት ልዩ ጊዜ እንዲሆን የምናደርግበት የጾመ ፍልስታ መርሃግብር ተዘጋጅቷል
እምርሑቅሰ ርእይዋ ወተአምህዋ ወአእመሩ ወአፍቅርዋ ከመ ሐገሮሙ ይእቲ።
ከሩቅ ሁነው ተመለከቱዋት አወቁዋት አፈቀራት እጅ ነሱዋት ሐገራቸው ናትና!
ቅዱስ ያሬድ።
መካነ ጥበብ ልዮ የክረምት ኦርቶዶክሳዊ ተዋህዶ የህጻናትና ታዳጊዎች ስልጠና መመዝገብያ Special Summer Training Registration for Orthodox Tewahido Kids and Adults የትምህርቱ ይዘት ትምህርቱ የሚሰጠው ከዚህ በፊት በ online በWorld wide EOTC kids E-Learning Plat Form ህጻናትንና ታዳጊዎችን በማስተማርና በማስመረቅ የሚታወቁት የስነ ልቦና ባለሙያ የሆኑት ዲ/ን ተስፋ ....
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Contact the school
Telephone
Website
Address
Opening Hours
| Monday | 09:00 - 17:00 |
| Tuesday | 09:00 - 17:00 |
| Wednesday | 09:00 - 17:00 |
| Thursday | 09:00 - 17:00 |
| Friday | 09:00 - 17:00 |