ቢላል የጎንደር ከተማና አካባቢው የቁርአን ማዕከል

ቢላል የጎንደር ከተማና አካባቢው የቁርአን ማዕከል

Share

ቁርአን የአላህ ቃል ነው

27/03/2024

ቢላል የጎንደር ከተማና አካባቢው የቁርአን ማዕከል ረመዳን 27 ላይ እንመጣለን ሁሉም ሙስሌም ሙስሌማት ረመዳን 27 ላይ እንድታግዙን አደራ

Photos from ቢላል የጎንደር ከተማና አካባቢው የቁርአን ማዕከል's post 18/09/2022

አልሀምዱሊላህ
2014 1ኛ ዙር
2015 2ኛ ዙር
በነዝር እና በሂፍዝ ሲቀሩ የነበሩ የአቡበክር ሲዲቅ የተማሪዎችን ምርቃት ደስ በሚል ሁኔታ ተመረቀዋል፡፡
ለመላው ሙስሊም ህብረተሠብ ይህን መድረሳ ማገዝ ለምትፈልጉ ከዚህ በታች ባለው መረጃ ማገዝ ትችላላቹህ

ቢላል የጎንደር ከተማና አካባቢው የቁርአን ማዕከል

ኢትዬጲያ ንግድ ባንክ
1000420888388

አቢሲኒያ ባንክ
76444455

Photos from ቢላል የጎንደር ከተማና አካባቢው የቁርአን ማዕከል's post 05/02/2022
Photos from ቢላል የጎንደር ከተማና አካባቢው የቁርአን ማዕከል's post 21/12/2021

ህፃናቶችን በቁርአን ታንፀው እንዲያድጉ ይፈልጋሉ? ታዲያ ወላጆች (አሳዳጊወች) ልጅዎትን ወደ ዲን ትምህርት ቤት ወይም ወደ ቁርአን ቤት እንዲሄዱና ዲናቸውን እንዲማሩ ያድርጉ፡፡ እንዲሁም ውድ የኸይር ባልተቤቶችም የሆናቹህ ገንዘብዎትን ለቁርአን ቤት አገልግሎት እንዲውል ከፈለጉ 0964640471 በመደወል መረጃ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

16/09/2021

አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ

Like Like

Photos from ቢላል የጎንደር ከተማና አካባቢው የቁርአን ማዕከል's post 16/09/2021

ቻሌንጁን ተቀላቅያለሁ
በአንድ ስአት ውስጥ 1 ላይክ 1ብር
1 comment 1ብር
1 ሼር ብር
በቆጠረው በውሎ ለተጎዱ ወገኖቻችን ለማስገባት ቃል እንገባለን ኢንሻአላህ አላህ ሀገራችን ኢትዮጲያ ሰላም አላህ ያድርግልን፡፡
በሌሎች ቦታም ለተጎዱ ለተፈናቀሉ ወገኖች ዱዓ በማረግ እንለምንላቸው፡፡

Photos from ቢላል የጎንደር ከተማና አካባቢው የቁርአን ማዕከል's post 13/09/2021

አልሀምዱሊላህ በነዝር እና በሂፍዝ ሲቀሩ የነበሩ የአቡበክር ሲዲቅ የተማሪዎችን ምርቃት ደስ በሚል ሁኔታ ተመረቀዋል፡፡
ለመላው ሙስሊም ህብረተሠብ ይህን መድረሳ ማገዝ ለምትፈልጉ ከዚህ በታች ባለው መረጃ ማገዝ ትችላላቹህ

ቢላል የጎንደር ከተማና አካባቢው የቁርአን ማዕከል

ኢትዬጲያ ንግድ ባንክ
1000420888388

አቢሲኒያ ባንክ
76444455

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Website

Address

Addis Ababa
ADDISABABA