Fana modeling school

Fana modeling school በአብዛኛው የቴሌቨዥን ድራማዎች ላይ እንዲሁም ፊልሞች እና ማስታወቂያዎች ላይ ይስሩ እድል እናመቻቻለን

02/11/2024
ታሪካዊ የችግኝ ተከላ "በአብሮነት እንተክላለን" በሚል መሪ ቃል በዕለተ ቅዳሜ 04/12/16 ከጠዋቱ 1:00 መነሻውን ከድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት 4ኪሎ ድንቅ ስራ ህንፃ መዳርሻውን ሰሜን ማዘ...
09/08/2024

ታሪካዊ የችግኝ ተከላ "በአብሮነት እንተክላለን" በሚል መሪ ቃል በዕለተ ቅዳሜ 04/12/16 ከጠዋቱ 1:00 መነሻውን ከድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት 4ኪሎ ድንቅ ስራ ህንፃ መዳርሻውን ሰሜን ማዘጋጃ ወርዳ 04 ዕድገት ኢትዮጲያ ት/ቤት በማድርግ የድርጁቱ መስራች አባላት ፣ የማኔጀመንት ቡድን፣የተለያዩ ጥሪ የተደርገላቸው የመንግስት አመራሮች እና አርቲስቶች በተገኙበት የችግኝ ተከላ ፕሮግራም ይካሄዳል።ስለሆነም መላው የአብሮነት አባላት በዕለቱ ተግኝታችሁ የታሪኩ ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ ጥሪዬን አስተላልፋለው።
✅ ዋና ስራ አስኪያጅ
ወ/ሮ ሙሉቀን ወርቁ /ሳቴላ

09/08/2024
አዲስ ምድር የተሰኘ መፀሐፍ እንሆ ሊመርቅ ነው ።  በተለያዩ የሶሻል ሚዲያዎች ላይ አንቃቂ እና አስተማሪ ኘሮግራሞችን በመስራት ምትታወቀዉ ፅሀፈ ሜላት አለም የፃፍችው መፅሀፍ  የምርቃት ቦታ...
20/05/2024

አዲስ ምድር የተሰኘ መፀሐፍ እንሆ ሊመርቅ ነው ።

በተለያዩ የሶሻል ሚዲያዎች ላይ አንቃቂ እና አስተማሪ ኘሮግራሞችን በመስራት ምትታወቀዉ ፅሀፈ ሜላት አለም የፃፍችው መፅሀፍ የምርቃት ቦታ ዋቢ ሸበሌ ሆቴል የፈታችን ግንቦት18 ዕለተ እሁድ ታላላቅ እንግዶች በተገኙበት ይመርቃል እንዳያመልጣች መፅፉን ፣መግቢያውንም ለምትፍልጉ በ09 00 14 20 75 ይደወሉ

ወንጂ ሀዘን ወድቆቧታል   | የወንጂ ስኳር ፋብሪካ አምስት ሠራተኞች ከስድስት ቀናት በፊት በታጣቂዎች ታፍነው ተወስደው ነበረ። ይሁንና በታጣቃዎቹ ተገድለው  አስክሬናቸው ተጥሎ መገኘታቸው ተ...
15/03/2024

ወንጂ ሀዘን ወድቆቧታል

| የወንጂ ስኳር ፋብሪካ አምስት ሠራተኞች ከስድስት ቀናት በፊት በታጣቂዎች ታፍነው ተወስደው ነበረ።

ይሁንና በታጣቃዎቹ ተገድለው አስክሬናቸው ተጥሎ መገኘታቸው ተሰምቷል::

በግፍ ከተገደሉት 5 ባለሙያዎች መካከል 4 የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ሠራተኞች ሲሆኑ

1. አቶ በቀለ ጥሩነህ
2. አቶ ተሾመ ሔራም
3. አቶ ያለው ተመሰገን
4. ወጣት ካሚል አብዱራህማን
5. አቶ ግርማ በላቸው

1 የኢትዮ ስኳር የቀኝ እጅ የነበረ ባልደረባ፤ ግርማ በላቸው ይባላል።

What's apicther
04/02/2024

What's apicther

====|« ለካስ እንዲህ ይከብዳል።»|====አልጋ ላይ ሞከረ ምንም አልተመቸው ፤°ሶፋ ላይ ሞከረ ምንም አልተመቸው ፤°መሬት ሁኚ አለኝ ምንም አልተመቸው ፤°ወጪ እንውጣ አለኝ ወጣሁ ተቻኩዬ ...
24/04/2023

====|« ለካስ እንዲህ ይከብዳል።»|====
አልጋ ላይ ሞከረ ምንም አልተመቸው ፤
°
ሶፋ ላይ ሞከረ ምንም አልተመቸው ፤
°
መሬት ሁኚ አለኝ ምንም አልተመቸው ፤
°
ወጪ እንውጣ አለኝ ወጣሁ ተቻኩዬ ፤
°
ከአበቦች መሃል ዛፍን ደገፍ ብዬ ፤
°
ዳግም በጀርባዬ ሳር ላይ ተንጋልዬ ፤
°
አንዴ ተንበርክኮ አንድ ጊዜ ቆሞ ፤
°
ወደታች ወደላይ ወደጎንም ዘሞ ፤
°
እርሱም አላረካው ወደ ቤት መለሰኝ ፤
°
አኳኋኑን አላወቀው እኔንም ገረመኝ ፤
°
አልጋላይ ውጪ አለኝ እኔም ወጣሁለት ፤
°
ከፍ በይ ዝቅ በይ ሁሉንም ሆንኩለት ፤
°
መስኮት ስር በር ስር አንዴ ከግድግዳ ፤
°
ምግብ ቤት ሳሎን ቤት መኝታ ቤት ጓዳ ፤
°
አንዴ በመቀመጥ አንዴ በቁጭ ሲለኝ ፤
°
ዝም ብሎ አይደለም ተንቀሳቀሽ ሲለኝ ፤
°
እንዲያ ሲቅበዘበዝ አበደ መሰለኝ ፤
°
እቤት ውስጥ በመብራት ፤
°
ውጪ ደግሞ በፀሐይ ፤
°
ከግራ ወደ ቀኝ ፤
°
ወደታች አንዴ ወደ ላይ ፤
°
አኳኋኑ ሁሉ በሳቅ ያፈነዳል ፤
°
ፎቶግራፍ ማንሳት ለካ እንዲህ ይከብዳል።😂
°
° ° ° share &like our Page

03/04/2023

በቅርብ ቀን በአሻም ቴሌቨዥን ይጠብቁን ሳቴላ ሾው።

Address

22 Awraris Fistival Bwilding 3dflor
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Fana modeling school posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Fana modeling school:

Shortcuts

Share

Category