Fekadu Alehagne-ፍቃዱ አለኸኝ

Fekadu Alehagne-ፍቃዱ አለኸኝ

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Fekadu Alehagne-ፍቃዱ አለኸኝ, Addis Ababa.

10/09/2024

2017!

በቃቹ በለን🙏🙏🙏

Photos from Fekadu Alehagne-ፍቃዱ አለኸኝ's post 30/04/2023
06/02/2023

አርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለዓለም ፀንታ ትኖራለች። ሊያጣፏት የሞከሩ ብዙ ጠላቶቿ አልፈዋል ኦርቶዶክስ ግን አለች ለወደፊትም ፀንታ ትኖራች።

07/12/2022

አራት አሽከርካሪዎች ታግተዋል!

ዛሬ ህዳር 28 ቀን 2015ዓ.ም ማለዳ ከአዲስ አበባ ወደ ባህርዳር በሚወስደው መንገድ ላይ ቱሉ ሚልኪ አካባቢ በጉዞ ላይ የነበሩ አራት አሽከርካሪዎች በታጣቂዎች ታግተዋል።

በተለይ ከፍቼ እስከ ጎሀጽዮን ባለው መንገድ ላይ ዛሬ ጨምሮ ላለፉት ቀናቶች አሽከርካሪዎች ፣ ተጓዦች ፣ የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች ፣ የሀይማኖት አባቶች ፣ የተሽከርካሪ ረዳቶች ፣ የተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎችን በማገት ከ1 እስከ 2 ሚሊየን ብር በሰው እያስከፈሉ ሲሆን በዜጎች ላይ የሚደርሰውን እገታ እና ግድያ አስመልክቶ መንግስት በጉዳዩ ላይ ምንም አይነት መግለጫ ከመስጠት ታቅቧል።

02/03/2022

አድዋ‼
#126
ኢትዮጵያ💚💛❤

16/02/2022

ፍኖን ኢ-መደበኛ ብሎ ከፈረጀው በላይ ይህን ለማረጋገጥ በተለያዩ የአማራ ክልል ከተሞች ህገ ወጥ መሳሪያ ተያዘ እያሉ የሚጮሁት የኛው ጉዶች ይበልጥ ያሳዝኑኛል።

10/02/2022

ጎጃም እና ጎንደር ወሎም ተሠማራ ሸዋ ተሠማራ፤
እንደ ሆቺሚንህ እንደ ቼጉቬራ፤

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Address

Addis Ababa