Learn Amharic

Learn Amharic

Share

I Teach Amharic Language on www.EasyAmharic.com for free, and on my YouTube channel, @LearnAmharicFast.

21/11/2025

"የአንድ ሰው ትልቁ ነውር ስህተት ላይ መውደቁ ሳይሆን፣ ሀቁ ከተገለፀለት በኋላ አለመመለሱ ነው!" ሸይኽ ሙቅቢል አል-ዋዲኢይ አላህ ይዘንላቸው!

21/11/2025

የተወሰኑ ማሻሻያዎች ቢኖሩም አሁንም ግን የሙስሊሞችን መብት የሚገድብ ነው። ዞሮ ዞሮ ኢስላማዊ ኤቲክስ ነው ማዳበር የሚጠቅማችሁ። ስለዚህ ሁሉም ሴቶች ጉርድ ቀሚስ ሳይሆን ሙሉ ቀሚስ በካልሲ እንዲለብሱና፣ ጸጉራቸውንና ፊታቸውንም እንዲሸፍኑ፣ አድርጉ። ብሎም ሴትና ወንድ ለብቻ እንዲማር አድርጉ። ብሎም የሚሰጠው ትምህርት ውስጥ ያለውን ክህደት የሚያስተምር ልክ እንደ ዝግመተለውጥና ሲቪክስ አስወግዱ። ላታመልጡን አታሯሩጡን።

23/10/2025

Here is the list of vocabulary and phrases from our live Amharihc lesson today:

አርብቶ አደር (Arbto Ader) = Pastoralist (One who raises livestock.)

ገበሬ (Geberē) = Farmer

አርሶ አደር (Arso Ader) = Agriculturist / Cultivator (One who works the land/cultivates crops.)

ይሄ እና ይሄ ተመሳሳይ ናቸው? (Yihē enna yihē temesāsay nāchew?) = Are this and this the same?

ተመሳሳይ አይደሉም። (Temesāsay aydellum.) = They are not the same.

አይመሳሰሉም። (Aymesāselum.) = They are not the same. / They don't resemble each other.

ከመጥፎዎች ጋር አትመሳሰሉ (Kemeteffowoch gār atmesāselu) = Do not try to be look alike with the bad (Do not resemble the bad people).

መመሳሰል (Memesāsel) = To resemble / To be similar (The verb).

መሰል (Mesel) = Like / Similar (Adjective/Preposition).

God's name in the three semitihc languages:

አላህ (Allāh) = God (The Arabic word for God).

አምላኽ (Amlākh) = God (The Tigrigna word for God).

አምላክ (Amlāk) = God (The standard Amharic word for God).

ሆዴ-ሰፊ (Hodē-sefi) = Tolerant / Patient / Broad-minded (Literally "wide-stomach," referring to a calm temperament).

ራስ-ወዳድ (Rās-wedād) = Selfish (Literally "self-lover").

እኔ እንደ አንተ ራስ-ወዳድ አይደለሁም። (Inē ende ānte rās-wedād aydelhum.) = I am not selfish like you.
Join our Telegram channel and group:
https://t.me/LearnAmharicFast
https://t.me/LearnAmharicLanguage

Telegram: Contact @LearnAmharicLanguage

19/08/2025
18/08/2025

የቤተክርስቲያን ክስኮ የልጆች ጨዋታ ነው። ማን ይሰማታል እሷን? ያረጠች አሮጊት ናትና ምንም ተሰሚነት የላትም ከእንግድህ።

Send a message to learn more

28/07/2025

መቼም ትራንምፕና ሴታናሁ መሞታቸው አይቀርም። እኛም እንሞታለን። ግን እንደዚህ በሰው ህይወት ሲጫወት የኖረ ሰው ሞቶ ብቻውን ቀብር ሲገባ አይኑ ይፈጣል አይገልጸውም! ስለዚህ ሞት አለብኝ እንበል ፕሊስ!! ድል ለተጨቆኑት ሁሉ!!! ከእሾህ አጠገብ የበቀለ ቁልቋል ሁልጊዜ ሲያለቅስ ይኖራል።

Send a message to learn more

27/07/2025

Send a message to learn more

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Address

NL_12_4970 Street , NL_12_5013 St.
Addis Ababa
1000