የእግዜር ሰው ዮሐንስ ጌቱ ጆ

የእግዜር ሰው ዮሐንስ ጌቱ ጆ

Share

ያድናል ኢየሱስ🙏🙏

09/11/2024

እግዚሐብሔር ከኛ ጋር ነው 🙏😍

Photos from የእግዜር ሰው ዮሐንስ ጌቱ ጆ's post 27/09/2024

🎉🎉🎉🎈🎈🎈

10/09/2024

#የ2017 መሪ ጥቅስ #የምህረት ዓመታችን ነው of “እንዲህም አለ፦ የጌታዬ የአብርሃም አምላክ እግዚአብሔር ሆይ፥ እለምንሃለሁ፤ መንገዴን ዛሬ በፊቴ አቅናልኝ፥ ለጌታዬም ለአብርሃም ምሕረትን አድርግ።”
— ዘፍጥረት 24፥12

03/09/2024


“እንዲህም አለ፦ የጌታዬ የአብርሃም አምላክ እግዚአብሔር ሆይ፥ እለምንሃለሁ፤ መንገዴን ዛሬ በፊቴ አቅናልኝ፥ ለጌታዬም ለአብርሃም ምሕረትን አድርግ።”
— ዘፍጥረት 24፥12

30/08/2024

“ዳንኤልም መልካም መንፈስ ስላለው ከአለቆችና ከመሳፍንት በለጠ፤ ንጉሡም በመንግሥቱ ሁሉ ላይ ይሾመው ዘንድ አሰበ።”
— ዳንኤል 6፥3 #አይቀርም

13/08/2024

የሚቆይ የአመቱ መዝጊያ ኮንፍራንስ “እግዚአብሔር አምላክም ሰውን ከምድር አፈር አበጀው፤ በአፍንጫውም የሕይወት እስትንፋስን እፍ አለበት ሰውም ሕያው ነፍስ ያለው ሆነ።”
— ዘፍጥረት 2፥7

ዘማሪው በመዝሙሩ መሀል ተነክቶ ልስሀን ተናገረ ድንቅ የፀሎት መዝሙር singer john 15/06/2024

የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ ዛሬም ደግሞ ጌታ እረቶኝ የመድረክ ላይ የተለያዩ የፀሎት መዝሙሮች ይዤ መጥቻለሁ ገብታችሁ ተባረኩበት ለወዳጆቻችሁም አካፉሏቸው ዩቱቤን ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ተባረኩ እወዳችሁዋለሁ 🙏🔥

ዘማሪው በመዝሙሩ መሀል ተነክቶ ልስሀን ተናገረ ድንቅ የፀሎት መዝሙር singer john ቸርነህና አንተ በጣም ድንቅ የፀሎት መዝሙር በዘማሪ ዮሐንስ ጌቱ (ጆን)

09/06/2024

ኢየሱስ ወዶኛል

28/05/2024

“አቤቱ፥ ረድኤቴ መድኃኒቴም፥ የአፌ ቃልና የልቤ አሳብ በፊትህ ያማረ ይሁን።”
— መዝሙር 19፥14 ሻሎም የተወደዳችሁ ቅዱሳን እግ/ር ቢፈቅድና ብንኖር 22-09-2016 ሐሙስ ከቀኑ9:00 ላይ ድንቅ የሆነ የአምልኮናየቃል ጊዜ በኢንሴኖ ቃለ-ህይወት ቤ/ክ ስለተዘጋጀ በዚያ እንድትገኙ እኔ ወንድማችሁ ጋበዝኳችሁ

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address

Adiss Abeba
Addis Ababa
ADISABEBA