Teyib Ibn Abu Fewzan Mugo

Teyib Ibn Abu Fewzan Mugo

Share

Be positive! !

10/05/2022

My name is SEID BEDRU YASSIN. BUT
one of my favorite AUSTAZ Calls me TEYIB
That is why i Often call my self TEYIB!!

08/05/2022

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ «የምስራቅ አማራ ፋኖ» በሚል ተደራጅቶ ወሎን ለሁለት ከፋፍሎ ከጎጃም ጋር በመናበብ የምስራቅ ጊዮንን ለመመሥረት እኩይ አላማ አንግቦ እየተንቀሳቀሰ ያለውን ቡድን፤ መንግስት ሊበትነውና ህልሙን ዕውን ሳያደርግ ሊቀጨው ይገባል።

Telegram: Contact @MuradTadesse 04/05/2022

[ Photo ]
በጎንደርና በደባርቅ ጥቃት አድራሾች በሽብርተኝነት ሊፈረጁ ይገባል ሲል የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ማኅበር በሲያትል (EMAS) ጠየቀ‼️
||

Telegram: Contact @MuradTadesse

04/05/2022

04/05/2022
04/05/2022

Translation (AM → EN)

The infamous Gondar administration has started packing Muslims!

The Gondar administration, which has been massacring Gondar Muslims by the Fano, Militia and Special Forces, has begun packing up the winter solstice after threatening the shops of Muslim traders who could not even leave their homes, let alone Eid prayers!

Gondar has become a city of shame! Muslims are killed when they go out! They are arrested when they sit at home! If you do not open a shop where you cannot open a business, your business license will be revoked! What kind of humane institution is running the city !? What is so cruel about poor Muslims !?

# Amhara nationalism

03/05/2022

የጥላቻ ሰበካ በዘመቻ አውጀውብናል‼
===========================
✍ በአዲስ ቲቪ ብቻ የተገደበ ሳይሆን በፋና ቲቪም ጭምር «በኃይማኖት ካባ የሽብር ተግባር» የሚል ዶክመንተሪ በማስተላለፍ ንጹሐን ሙስሊሞችን የሚወነጅል ነውረኛ ዶክመንተሪ ሠርተዋል።

የነ ሃሩን ሚዲያን ፖስት በስክሪን ሹት በማያያዝ አሳፋሪ ተግባር አቀናብረዋል። የጥላቻ ሰባኪዎች ግልፅ በሆነ መልኩ ተቀምጠውላቸው ንጹሐንን በጅምላ መወንጀላቸው ግራ ያጋባል። ያው የ2004 «ጂሃዳዊ ሐረካት» በሉት! በህወሃት ሽፋን በዘመቻ መልክ ወንጅለውናል!

ከዚህ የተቀናጀ ዶክመንተሪ መረዳት የሚቻለው የሆነ የተደገሰልን ነገር እንዳለ ነውና ሁላችንም የሃገሪቱን ህግ ባከበረ መልኩ ነገሮችን በንቃትና በማስረጃ መከታተል ይጠበቅብናል። በደላችንን አልዘገቡልንም ስንል ጭራሽ እኛኑ እንደ ወንጀለኛ አድርገው ኮንነውናል። ጥፋተኛን በግልፅና በምርመራ ማውገዝና ተገቢው እርምጃ እንዲወሰድበት ማድረግ ሲገባቸው ንጹሐንን በሚነካ መልኩ ይህንን ቪድዮ ማስተላለፍ አይገባቸውም።

የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለ ስልጣን ምን እንደሚል እናያለን።

Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹 03/05/2022

ከደረሰብን ይልቅ የተደገሰልን የከፋ ነበር‼
=============================
✍ ትናንት የዒድ ሶላት ከመሰገዱ በፊት ሙስሊሙ ማኅበረሰብ በልደታና በሌሎችም ቤተ ክርስቲያኖች አጠገብ ሲያልፍ ጥንቃቄ እንዲያደርግ አጭር መልዕክት ጽፌ ነበር። ምክንያቱም ባለፈ አመት በዚህ ቤተ ክርስቲያን አጠገብ ከዒድ ሶላት ስንመለስ ለረብሻ የቋመጡ ሰዎችን ታዝበን ነበር። በዚህ አመትም ከኢፍጣር በሚመለሱ ሙስሊሞች ላይ ትንኮሳ ፈጽመዋል። ዛሬም ከሴረኝነት እንደማይላቀቁ ስለማውቅ ነበር መጻፌ።

እንዳልኩት ህዝበ ሙስሊሙ ከሶላቱ ሲመለስ ትናንት በዚህ መልኩ «የኛ ነው የኛ» የሚል የህፃን ጭፈራ ይዘው፤ ቤተ ክህነትን በመጠበቅ ላይ ነን ብለው ማፈር ሲገባቸው ቪድዮውን እንደ ጀብዱ ለቀውታል።

እስኪ ንጹሕ አመለካከት ላላችሁ የሌላ እምነት ተከታዮች አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ። እንበልና ሰሞኑን በጎንደር በክርስቲያን አሸባሪዎች ሙስሊሞች ላይ በተፈጸመው የሽብር ጥቃትና በሌላውም ትንኮሳ ህዝበ ሙስሊሙ ቁጭትና ሐዘን ውስጥ ስለሆነ አንዳንዱ ስሜታዊ ሆኖ በመንገዱ ላይ ያለችውን ቤተ ክርስቲያን እንዳይተናኮስ ያሰጋል ብለን እናስብና ጥበቃ ማድረጋቸው ትክክል ነው እንበል።

ግን በዚህ መልኩ መጨፈራቸው አግባብ ነው? የእውነት ይህ ጭፈራቸው ህዝበ ሙስሊሙ በዚህ መስመር ከማለፉ በፊት የነበረና ካለፈ በኋላም የሚቀጥል ነው? የእውነት መጨፈር አለባቸው ብንል እንኳ በትክክል ሃገርና ሰላም ወዳድ ኃይማኖተኛ ነን ካሉ፤ ትንኮሳ እንዳይመስልብን ብለው በመስጋት ህዝቡ እስከሚያልፍላቸው ድረስ በትዕግስት ቢጠብቁት ምን የሚጎዱት ነገር አለ? እሺ! ይህም ይሁንና ውጭ ላይ በመንገዱ እንደዚህ ከመሆን እዛው ቤተ ክርስቲያኑ ግቢ ውስጥ ቢያደርጉት እግዜር ይህን ጭፈራ አልቀበልም ይል ይሆን?
በኡራዔልና በሌሎች ቤተ ክርስቲያኖች ደጅ ላይም ድንጋይና አጣና የያዙ ወጣቶች እንደተመለከቱ የነገሩኝ አሉ።
አንዱ የፌዴራል ፖሊስም በህዝቡ ላይ ከተኮሰ በኋላ ወደ ቤተ ክርስቲያኑ ሩጦ ገብቷል።
ይሄውና ቪድዮው፦ https://t.me/MuradTadesse/19517
ሙስሊሞች እርሱን ለመያዝ ተከትለውት ቢገቡ የሚወራውን አስቡት። ብልሁ ሙስሊም ግን ለዘመናት የዳበረ የትግል ስልት ያለው ትዕግስተኛ ስለሆነ በየ አቅጣጫው የተደፈጠለትን የተንኮል መረብ ሳይገባበት በስኬት አልፎታል። ይህ ትዕግስቱ እንደ ፍርሐትና ሞኝነት ተቆጥሮ የሚረዳው ሲያጣ ለሚገባቸው ሁሉ የሚገባቸውን በመስጠት አይታማም።

ለመሆኑ ግን፦
ታቦት በመስጂድ አጠገብ ሲያልፍ ሙስሊሞች በዚህ መልኩ ነበር የሚያስተናግዷችሁ? ይህቺ ናት የመቻቻል ተምሳሌት ተብላ የሚደሰኮርላት ሃገሬ? እኛ ችለናችሁ እንጂ እናንተ እኛን የቻላችሁበት የታሪክ አጋጣሚ በኢትዮጵያ ታሪክ አልፎ ያውቃል? በጭራሽ‼ በአመት አንድ ጊዜ ለሚመጣ በዓል ለአንድ ቀን እንኳ ልትታገሱን ካልቻላችሁ፤ እንደናንተ በየሳምንቱ ብዙ በዓል ቢኖረን ምን ልትሆኑ ነው?

ሌላው የገረመኝ ጉዳይ ግን የጸጥታ ኃይሎች እንዝህላልነት ነው። እነዚህን ለትንኮሳ የቋመጡ ስብስቦች ወደ ቤተ እምነታችሁ ቅጥር ግቢ ውስጥ ግቡ፤ መንገዱን ይተላለፉበት ማለት ሲገባቸው ዝም ብለዋቸዋል። ይህኔ በተቃራኒው ሙስሊሞች ቢሆኑ ኖሮ በቀጥታ ለትንኮሳ የተሰማሩ አሸባሪዎች ብለው ወደ አፍሰው ሊያስሯቸው ይችሉ ነበር። እንኳን እንዲህ አድርገን ራሳቸው ባፈነዱት አስለቃሽ ጭስ ሰበብ የተነሳን ትንኮሳ ወደ ራሱ ወደ ሙስሊሙ ሲያስጠጉት፤ ኃፍረት መች ያዛቸውና!

ኢትዮጵያ በሙስሊሙ ትዕግስት ነው ህልውናዋ የቀጠለው የምንለው በምክንያት ነው። ነገር ግን ይህ ትዕግስት አንድ ቀን ሞልቶ ከፈሰሰ፤ እድሜዋ 2

Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹 መባረቅ እንዲህ ነው አይደል አላህ ያባርቅባችሁና? የጸጥታ አካላት ሰላማዊውን ሙስሊም ሰጋጅ አውከውታል። ይሄ ፖሊስ ተኩሶ ወደ ኡራዔል ቤተ ክርስቲያን ገብቷል። አላማው ምን እንደሆነ መ...

03/05/2022

የጎንደር እና የደባርቅ ሙስሊሞች የኢድ ደስታችሁን አላህ ለጀነት ያቆይላቹ

03/05/2022

ኡስታዝ አቡበከር አህመድ ፦

" . . . ልክ ወደ መጨረሻው ፕሮግራም ላይ ልንገባ ስንል ነው ድንገት ድምፅ ሰማን፤ እየተረበሸ እንደሆነ ተነገረን።

ምንድነው ? ብዬ የሚመለከተው የመንግስት የስራ ኃላፊ ከፀጥታ መዋቅር ውስጥ አንዱ አመራር ጋር ደውዬ ስጠይቅ ያለው ነገር ' ሀያት ሬጀንሲ አካባቢ ጭስ ነው ' ይረጋጉ አሉኝ።

ሰው ይረጋጋ ብዬ ለመድረክ አስተባባሪው ነገርኳቸው ፤ ሰውን አረጋጋነው ፤ መልሶ ግን ቀጠለ ረብሻው ፣ ድምፁም የሚረብሽ ስለነበር ትንሽ ጥሩ አልነበረምና ምንድነው በሚል ጉዳዮችን ለመከታተል ሞከርን።

መልሼ ስጠይቅ ፤ ' አይ አስለቃሽ ጋዝ ከአንድ ፖሊስ በአጋጣሚ አምልጦት ፤ ድንገት ባርቆበት ' ተባለ ፤ ይህንን የሰማሁት ከፀጥታ መዋቅሩ ነው።

..በጣም ደስ የሚል እና ያማረ ፣ በጣም በጥሩ ሁኔታ ያሳለፍንበት ኢድ ነበር ነገር ግን ይሄ ክስተት መጥቶ ትንሽ ነገሮችን ረባበሻቸው።

በትክክል ለማጣራት ሞክሪያለሁ አንድ የፀጥታ ኃላፊ ከሚመለከታቸው ኮሚሽነር ጋር ተነጋግሬ የነገሩኝ ' ፌዴራል ፖሊሱ ባርቆበት ነው ' አሉ።

ከዛም ደግሞ በትክክል አካባቢው ላይ የመደብናቸው የእኛ አስተናጋጆች በአጋጣሚ ሴቶች ያሉበትና የሚሰግዱበት ቦታ ነበር።

የ 'ሰማዕታት ሀውልት' አካባቢ ላይ ነው፤ ሚኒስትሮች ሳይቀሩ የመንግስት ሙስሊም ሴት ሚኒስትሮች ቦታው ላይ የነበሩ አግኝቻቸው ያዩትን ክፍተት ነግረውኛል።

ከአንድ የ 'ፌዴራል ፖሊስ' ነው ተወርውሯል የሚሉት ምክንያቱም ፤ የሚባርቅ ነገር ዝም ብሎ የሚወድቅ አይደለም ፤ ተፈቶ መለቀቅ አለበት አስለቃሽ ጭሱ ፤ ተፈቶ ነው የተለቀቀው ወደ ሰው ነው የተጣለው።

ሴቶችና ህፃናቶች ወዳሉበት ቦታ ነው የተወረወረው።

ሰው በዛ ሰዓት ወደ መራባበሽ ስሜት ውስጥ ገባ ፤ ሴቶችም በድንጋጤ መሮጥ፤ መነሳት ያፍናል አይነት ሁኔታ ተፈጠረ።

በዚህ ሂደት ላይ እያሉ ሰውን አትውጣ ወደዛ አትሂድ የሚለው ግፊት መጣ ፤ በዚህ መካከል ሰውየውንም ይዘውት ነበር ፤ የእኛ አስተባባሪዎች ከያዙት በኃላ ሌሎች ፌዴራል ፖሊሶች ልቀቁት ብለው ያስለቀቁት፤ እሱም ይቅርታ ጠይቋል ' እኔ ባርቆብኝ ነው፤ ሳላስብ ነው ' ብሎ ደንግጦ የተናገረበት ሂደት ነበር የነበረው።

ያ ሁኔታ ተከሰተ ሰው ስሜት ውስጥ ገባ ፤ እንደገና መገፋት ፣ ወደዛ አትሄድም ወደዚህ አትመጣም ፣ ሶላት አልሰገደም በዚህ አይነት ነገር ውስጥ ሲገባ ተኩስ ተጀመረ ወደ አየር ፤ አስለቃሽ ጭሶች መሰል ነገራቶች እየተደረጉ ሲሄዱ አቅጣጫ ስተው ረብሻዎች ደስ የማይል ነገር ተከስቷል።

እስካሁን ባለኝ መረጃ የሞተ ሰው የለም። የተጎዱ ሰዎች አሉ።

የተለያዩ ሆስፒታሎች ውስጥ የገቡ አይናቸው አካባቢ ተመተው...በተለያየ ነገር የተመቱ ሰዎች ሆስፒታል የገቡ አሉ። ይሄ ነው ክስተቱ።

መጣራት አለበት ለምን ?፤ ማን ?፤ እንዴት ? የሚሉት ነገሮች መታየት አለባቸው። ይሄ በጣም ትልቅ የሆነ ታሪካዊ የሆነ፣ እንደ አትዮጵያ ያለ ሙስሊም የውጭ እንግዳ ጠርተን ፣ በልዩ ሁኔታ ያከበርነው ኢድ ስለነበር እነዚህ ነገሮች ከባድ ናቸው። "

©: Tikvah

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address

Mugo
Addis Ababa
KOLFIE