በነገራችን ላይ

በነገራችን ላይ Any day to day activity will be noticed shortly.

22/12/2021

ሰቆጣ ከተማ በወገን ጦር ቁጥጥር ስር ገብታለች፡ ጁንታው ስልታዊ ማፈግፈግ ላይ ነው

  የጁንታዎችን የእጅ ፅሁፍ አለማድነቅ ንፉግነት ነው፡ ግን ከደብረብርሃን ደጃፍ ተመልሰው መቀሌ የገቡት እነዚህን ሰዎች ትግራይ ውስጥ ለመፈለግ ይሆን?
22/12/2021

የጁንታዎችን የእጅ ፅሁፍ አለማድነቅ ንፉግነት ነው፡ ግን ከደብረብርሃን ደጃፍ ተመልሰው መቀሌ የገቡት እነዚህን ሰዎች ትግራይ ውስጥ ለመፈለግ ይሆን?

የኔ ፍቅር እኔኮ ያላንቺ ባዶ ነኝ
11/12/2021

የኔ ፍቅር እኔኮ ያላንቺ ባዶ ነኝ

ለካ ሀብታምም እድሜ ልኩን እንደተሸከመ ነው፡ ቦርጩን😁
11/12/2021

ለካ ሀብታምም እድሜ ልኩን እንደተሸከመ ነው፡ ቦርጩን😁

  የአማራ ባለሀብቶች ጥምረት ለሀገሩ ክብር ሲል ከነልጁ የህይወት መሰዋዕትነት ለከፈለው ለአቶ   ቤተሰቦች 2,000,000 ብር ድጋፍ አድርጎላቸዋል። ሌሎቻችሁም ለሱ ቤተሰብ ብቻ ሳይሆን እን...
11/12/2021

የአማራ ባለሀብቶች ጥምረት ለሀገሩ ክብር ሲል ከነልጁ የህይወት መሰዋዕትነት ለከፈለው ለአቶ ቤተሰቦች 2,000,000 ብር ድጋፍ አድርጎላቸዋል። ሌሎቻችሁም ለሱ ቤተሰብ ብቻ ሳይሆን እንደሱ ቤተሰባቸውን ላጡና ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ወገኖቻችን ድጋፍ በማድረግ የጀግናውን አደራ እንወጣ።

  መዓዛ መሀመድ ዛሬ ታህሳስ 02/2014ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት አካባቢ ከአባቷ ቤት   ባሉ ሲቪል በለበሱ ሰዎች ትወስዳለች።
11/12/2021

መዓዛ መሀመድ ዛሬ ታህሳስ 02/2014ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት አካባቢ ከአባቷ ቤት ባሉ ሲቪል በለበሱ ሰዎች ትወስዳለች።

11/12/2021

መከከላከያ ለአንድ ብሔር ያዳላል ወይም ውጊያውን አውቆ ነው የሚሸሸው እያልን ከምንወቅስ እድሉ እንደተመቻቸልን እራሳችን ገብተን ለሀገራችን መታገል ይሻላል።

  ጋዜጠኛ   ለጥያቄ ትፈለጋለህ ተብሎ በፖሊሶች ተወስዷል።
10/12/2021

ጋዜጠኛ ለጥያቄ ትፈለጋለህ ተብሎ በፖሊሶች ተወስዷል።

09/12/2021

የአለም ምግብ ፕሮግራም በኮምቦልቻ እና ደሴ ያሉ መጋዘኖቹ በህወሓት ሀይሎች በመዘረፋቸው የምግብ እርዳታውን አቁሚያለሁ ብሏል።

ይቺ ጁንቲትም ተማርካ ኢንተርቪው ስትደረግ  #ተገድጄ ነው የዘመትኩት ማለቷ አይቀርም
08/12/2021

ይቺ ጁንቲትም ተማርካ ኢንተርቪው ስትደረግ #ተገድጄ ነው የዘመትኩት ማለቷ አይቀርም

ገናን በላሊበላከ1 ሚሊዮን ዳያስፖራ ጋር እንገናኝ
08/12/2021

ገናን በላሊበላ
ከ1 ሚሊዮን ዳያስፖራ ጋር እንገናኝ

08/12/2021

ከ1.3 ቢሊዮን በላይ ህዝብ የሚኖርባት አፍሪቃ በተመድ የፀጥታው ምክርቤት ቋሚ መቀመጫ ወንበር ሊኖራት ይገባል።

ጠ.ሚ ዶ.ር አብይ አህመድ

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when በነገራችን ላይ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to በነገራችን ላይ:

Shortcuts

Share