03/04/2024
የ2016 ሶስተኛ ዙር ምዝገባ ተጀምሯል!
ኢንቴርየር ዲዛይን እና ግራፊክስ ዲዛይን መማር ለምትፈልጉ ሁሉ፣ ላለፉት ዓመታት በጥራት ስልጠናዎችን ሲሰጥ የቆየው ተቋማችን አሁንም በዚህ ዓመት ለ3ተኛ ዙር በምዝገባ ላይ ይገኛል!
አድራሻችን፡ መገናኛ ስለሺ ስህን ህንፃ 3ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁ 303
ስልክ፡ 0913740393
0923396459
school.norinteriors.com
www.norinteriors.com
Nor Interior Design and Finishing Works
12/02/2024
የኢንቴርየር ዲዛይን እና የግራፊክስ ዲዛይን ስልጠና!
ከ 1 ወር የኢንተርንሺፕ ፕሮግራም ጋር!
በሙያው ልምድ ባላቸው መምህራን ስልጠናዎችን እየሰጠን እንገኛለን!
አድራሻችን: መገናኛ ስለሺ ስህን ህንፃ 3ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁ 303
በ 0913740393 ወይም 0923396459 ይደውሉልን
Email: [email protected]
Web: school.norinteriors.com
06/01/2024
እንኳን አደረሳችሁ!
ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የገና በዓል እንመኛለን።
30/12/2023
የ2016 ሁለተኛ ዙር ምዝገባ ተጀምሯል!
በአጭር ጊዜ ሰልጥነው ስራ መጀመር የሚያስችሎትን ክህሎት እኛ ጋር ይማሩ!
ስልጠና እየሰጠን በምንገኝባቸው በኢንቴርየር ዲዛይን እና ግራፊክስ ዲዛይን የዚህን ዓመት ሁለተኛ ዙር ምዝገባ ጀምረናል።
በአንድ ክፍል 10 ተማሪ ብቻ!
አድራሻች: መገናኛ ስለሺ ስህን ህንፃ 3ተኛ ፎቅ 303
0913740393
0923396459
school.norinteriors.com
[email protected]
Nor School Of Interior and Graphics Design
Our Courses
🔴Interior Design
🔴Graphics Design
🔴Motion Design
🔴video Editing
🔴Digital Marketing
30/12/2023
የ2016 ሁለተኛ ዙር ምዝገባ ተጀምሯል!
በአጭር ጊዜ ሰልጥነው ስራ መጀመር የሚያስችሎትን ክህሎት እኛ ጋር ይማሩ!
ስልጠና እየሰጠን በምንገኝባቸው በኢንቴርየር ዲዛይን እና ግራፊክስ ዲዛይን የዚህን ዓመት ሁለተኛ ዙር ምዝገባ ጀምረናል።
በአንድ ክፍል 10 ተማሪ ብቻ!
አድራሻች: መገናኛ ስለሺ ስህን ህንፃ 3ተኛ ፎቅ 303
0913740393
0923396459
school.norinteriors.com
[email protected]
10/12/2023
የኢንቴርየር ዲዛይን ዊከንድ ፕሮግራም ተማሪዎች በሳይት ምልከታ ላይ!
እርስዎም ኢንቴርየር ዲዛይን የመማር ፍላጎት ካልዎት ዘውትር በስራ ሰዓት በቢሯችን በመምጣት መመዝገብ ይችላሉ።
ከኢንቴርየር ዲዛይን በተጨማሪ በግራፊክስ ዲዛይን, ቪዲዮ ኤዲቲንግ እና ሞሽን ግራፊክስ ስልጠና እየሰጠን እንገኛለን።
አድራሻችን መገናኛ ስለሺ ስህን ህንፃ 3ተኛ ፎቅ 303
0913740393 ወይም 0923396459 ላይ ይደውሉልን
Nor Interior Design and Finishing Works
11/11/2023
አዲስ ሙያ ይማሩ!
በአሁኑ ሰዓት በአጭር ጊዜ ስልጠና የትልቅ ሙያ ባለቤት መሆን ይችላሉ!!
አሁንም በሌላ ዙር:
🔴 በኢንቴርየር ዲዛይን
🔴 በግራፊክስ ዲዛይን
🔴 ሞሽን ግራፊክስ
🔴 ቪዲዮ ኤዲቲንግ
በምዝገባ ላይ ነን!
የኢንቴርየር ዲዛይን የጥዋትና የከስዓት ክፍለጊዜዎች ህዳር 24 ይጀምራሉ!
በአንድ ክፍል 10 ተማሪ ብቻ!
አድራሻችን: መገናኛ ስለሺ ስህን ህንፃ 3ተኛ ፎቅ
0913740393
0923396459
Email: [email protected]
Web : school.norinteriors.com
norinteriors.com
Nor School Of Interior and Graphics Design
Our Courses
🔴Interior Design
🔴Graphics Design
🔴Motion Design
🔴video Editing
🔴Digital Marketing
04/11/2023
"ብራንዲንግ'' የእይታ ማንነት ሃይል!! 💼
ዛሬ በተጨናነቀ ገበያ፣ የንግድ ድርጅቶች ተለይተው እንዲታዩ እና በታላሚ ታዳሚዎቻቸው ላይ ዘላቂ እንድምታ እንዲኖራቸው ጠንካራ የምርት መለያ መኖሩ ወሳኝ ነው። 💭
የግራፊክስ ዲዛይነሮች የኩባንያውን እሴቶች፣ ተልእኮ እና ስብዕና የሚያስተላልፉ በእይታ የሚገርሙ የምርት ስያሜ እና መገለጫዎችን በመፍጠር ቁልፍ ሚና ይጫወታሉ። 🎨
ከሎጎዎች እና ከንግድ ካርዶች እስከ ድረ-ገጾች እና ማህበራዊ ሚዲያዎች ድረስ የግራፊክስ ዲዛይነሮች የምርት ስም ራዕይን ወደ ህይወት ያመጣሉ እና የንግድ ድርጅቶች ወጥ የሆነ የእይታ ቋንቋ እንዲመሰርቱ ያግዛሉ። 🌐
ለመሆኑ ዛሬ በገበያ ላይ የምርት ብራንድ በጣም አስፈላጊ የሆነው ለምንድነው? 🤔
ማለቂያ የሌላቸው አማራጮች ባሉበት ዓለም ውስጥ፣ ጠንካራ የምርት መለያ ንግዶች ራሳቸውን ከውድድር እንዲለዩ እና በተመልካቾቻቸው ላይ እምነት እንዲፈጥሩ ያግዛል። 💰
እንደውም በቅርቡ በተደረገ ጥናት 71% ሸማቾች የአንድ ኩባንያ የምርት ስያሜ በግዢ ውሳኔ ላይ ከፍተኛ ተጽእኖ እንዳለው ይናገራሉ። 💸
ለዚያም ነው የንግድ ድርጅቶች ለብራንዲንግ እና ለግራፊክ ዲዛይን ኢንቨስት ማድረግ ያለውን ጠቀሜታ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያወቁ ያሉት። ለዚያ ነው የግራፊክስ ዲዛይነሮች ተፈላጊነት እያደገ የመጣው። 📈
የግራፊክስ ዲዛይን ችሎታዎን ወደሚቀጥለው ደረጃ ለማድረስ ዝግጁ ነዎት? 💻
ለግራፊክስ ዲዛይን ኮርስ ይመዝገቡ እና ብራንዶች ዛሬ በገበያ ላይ ጎልተው እንዲወጡ የሚያግዙ በእይታ የሚገርሙ የምርት ብራንዲንግ ስራዎችን ለመፍጠር የሚያስፈልጉዎትን ክህሎቶች ይወቁ። በሃገራችን እንዲሁም በዓለም ላይ ያለውን ሰፊ የስራ እድል ይቀላቀሉ 🎉
ኖር የኢንቴርየር ዲዛይን እና ግራፊክስ ዲዛይን ማሰልጠኛ ተቋም
አድራሻ፡ ስለሺ ስህን ህንፃ 3ኛ ፎቅ መገናኛ
0913740393/ 0923396459
ዌብሳይት፡ school.norinteriors.com
norinteriors.com
ኢሜል፡ [email protected]
Nor Interior Design and Finishing Works