Yadessa Abraham

Yadessa Abraham

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Yadessa Abraham, Addis Ababa.

Photos from Yadessa Abraham's post 11/08/2024

ስራዎችን በዕቅድ በመምራት በድል ማጠናቀቅና ለአድስ ተልኮና ስኬት መትጋት የፓርቲያችን መርህ ነው!
እንኳን ደስ ያላችሁ እንኳን ደስ ያለን!

ብልጽግና በብሔራዊነት ሀገራዊ ልዕልናን ለማብሰር እየተጋ ይገኛል። በዚህም ህብረብሔራዊ አንድነትን የሚያፀና የወል ዕውነትን መሰረት ያደረጉ የወንድማማችነትና እህትማማችነትን የሚያጎለብቱ ዕሳቤዎችን ማዕከል አድርጎ እየሰራ ይገኛል።

በየካ የወረዳ12 አስተዳደር የ2016 በጀት ዓመት የፓርቲያቸንን መርህና ዕሴት በመጠበቅ በርካት መደበኛና የንቅናቄ ስራዎችን በስኬት ማከናወን ተችሏል። በጥራት አቅዶ በብቃት መፈጸምና ቃልን በተግባር ማፅናት የፓርቲያችን መለያ በመሆኑ በጥራት ዓቅደን በብቃት በመፈጸም ውጤታማ አፈጻጸም ማሳካት ችለናል።

የተከበራችሁ የወረዳችን አመራሮች፣ ሰራተኞችና ከጎናችን ሆናችሁ ስታግዙን የነበራችሁ ነዋሪዎቻችን ሁሉ እንኳን ደስ ያላችሁ። የወረዳ አስተዳደራችን በ2016 በጀት ዓመት ተልኮን በስኬትን ስራን በውጤት በማጀብ በከተማ ደረጃ የላቀ አፈጻጸም በማስመዝገብ የ2ኛ ደረጃን በመያዝ የመኪና ተሸላሚ መሆን ችሏል።

እንደሚታወቀው የወረዳ አስተዳደሩ በተናበበና በተቀናጀ ቁርጠኛ አመራርና የመዋቅራችን ርብርብ በሌማት ትሩፋት፣ በገበያ ማረጋጋት፣ በስራ ዕድል ፈጠራ፣ በአገልግሎት አሰጣጥና ተቋማት ዝመና፣ በበጎ ፈቃድ ስራዎች፣ በውበትና ጽዳት፣ በአረንጓዴ አሻራ፣ በመልካም አስተዳደር፣ የሌብነትና ብልሹ አሰራርን በመታገል እና አጠቃላይ የመንግስትና የፓርቲ መደበኛና ንቅናቄ ስራዎች ላይ ሰፊ ዕምርታን አስመዝግቧል።

የአስተሳሰብና የተግባር አንድነትን በማንገብ ፓርቲያችን የጀመራቸውን ብልጽግናዊ ጉዞ ዕውን ለማድረግ ቃልን በተግባር ማጽናት ችለናል። ወረዳችን በሰላምና ፀጥታ፣ በቀዳማይ ልጅነት፣ በትምህርት ሐትውልድ ንቅናቄና በርካታ የመሰረተ ልማት ስራዎች ስኬታማነትን አረጋግጧል። የሰራ ይሸለማል ነውና በተደረገው የምዘና ሂደት በከተማ ደረጃ በላቀ አፈጻጸም የ2ኛ ደረጃን በመያዝ የመኪና ተሸላሚ በመሆናችን በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ፤ እንኳን ደስ ያለን።

ይህ ውጤት ለአድስ ድል ለሌላ መሻት የሚያነሳሳ በመሆኑ በፓርቲያችን መርህ ፀንተን ስራን በውጤት ተልኮን በስኬት እያጀብን የ2017 በጀት ዓመትንም የላቀ ዕምርታ የምናስመዘግብበት ይሆናል። ውጤቱ የሁላችንም ድምር ተግባር ማሳያ ነውና በድጋሜ እንኳን ደስ ያላችሁ ማለት እወዳለሁ።

Photos from Yadessa Abraham's post 17/02/2023

obboleessaa koo baga gammadee

31/03/2022

"አትጨነቅ"
አብዛኛው ሊሆን ይችላል ብለን የምንጨነቅበት ነገር ሳይሆን ይቀራል።
አጋጣሚ ሆኖ እንደፈራነው ቢደርስ እንኳን ገና ሳይደርስ በጭንቀት የተጎዳነውን ያህል አንጐዳም
ምክንያቱም የሚያስጨንቁን ነገሮች 10 % ብቻ ነው በኛ ላይ ጉዳት ሊያደርሱ የሚችሉት
90 % የሚሆነው ግን ለሆነው ነገር እኛ የምንሰጠው መልስ ነው።

💐 መልካም ቀን 💐

08/03/2022

Happy mothers day 🎉🎂naa jiradhuu

08/03/2022

Guyyaa garii!!

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address

Addis Ababa