17/08/2025
ለጻድቁ መልካም ይሆናል፤ እግዚአብሔር አምላክ ይህንን ያደርጋል!!!
God is love,but he had given us his child So that, Jesus is life b/c his has salvation way of world!
17/08/2025
ለጻድቁ መልካም ይሆናል፤ እግዚአብሔር አምላክ ይህንን ያደርጋል!!!
እግዚአብሔርን ፍራ፥ እውነትን ተከተል፥ ጽድቅን ገንዘብ አድርግ፥ ነገ ያንቴ ናት!!!
“እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በሰው የሚታመን ሥጋ ለባሹንም ክንዱ የሚያደርግ ልቡም ከእግዚአብሔር የሚመለስ ሰው ርጉም ነው።”
— ኤርምያስ 17፥5
1ኛ ቆሮንቶስ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁶ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ እንደ ሆናችሁ የእግዚአብሔርም መንፈስ እንዲኖርባችሁ አታውቁምን?
¹⁷ ማንም የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ ቢያፈርስ እግዚአብሔር እርሱን ያፈርሰዋል፤ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ቅዱስ ነውና፥ ያውም እናንተ ናችሁ።
ዘመኑን ያወቀ ህልም ሰናቂ
ግብ መች እርሱ ነው አዋቂ
ምንጩን ያመሰገነ ክብሩን ያልነፈጌ
እግዚሔሩን ያነገሤ ባዩ ማዕረጌ!!!
እርሱ ነው የዘመን ጀግና!!!
ኮልፌ ሾላ ምንጭ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ቀን:- 30/10/2016 ዓ.ም አዲስ የተመረጡ መሪዎች!!!
29/03/2024
#መልካም አስብ፤ መልካም ስራ፤
ይሁን የእለት ተግባርህ፤ ሳታውቀው መልሱ በድንገት
ደጅህን ያንኳኳል፤ ያኔ ደስታና ሐሴት ይሆል፤
ክፉ ብታደርግ እንዲሁ የኃጢያት ፍሬ በደጅህ ያደባል።
ባልንጀሮቼ፤ አምላክ ማስተዋል ይስጠን❤️❤️❤️
የእለቱ መልእክቴ!
ጤና ይስጥልን!
ሰላም ለምድራችን!!! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
“እንግዲህ በክርስቶስ ኢየሱስ ላሉት አሁን ኵነኔ የለባቸውም።”
— ሮሜ 8፥1
ወንጌል ለሰው ልጅ ሁሉ
ሰላም በምድር ለፍጥረት ሁሉ
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ!!!