25/04/2026
የ2018ዓ/ም ትም/ርት ሚኒስቴር ያወጣው የፈተና ፕሮግራም
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethio job vacancy, Bole, Addis Ababa.
Ethio job vacancy | አስተማማኝ እና እምነት የሚጣልበት የስራ ማስታወቂያ ማዕከል እንኳን ደህና መጡ! ትክክለኛ መረጃን ብቻ በማቅረብ፣ ይህ ገጽ ሁሌም ወቅታዊ የሆኑ የስራ ዕድሎችን በፍጥነት ወደ እናንተ በማድረስ፣ የህልም ሥራዎትን ለማግኘት የሚደረገውን ጉዞ አስተማማኝ ያደርገዋል።
25/04/2026
የ2018ዓ/ም ትም/ርት ሚኒስቴር ያወጣው የፈተና ፕሮግራም
25/04/2026
ፎሎ
ላይክ
ሼር
እያደረጋችሁ ቤተሰብ
24/04/2026
#ሰከላ
#ፎሎ
#ላይክ
#ሼር
23/04/2026
22/04/2026
ፎሎ ላይክ ሼር
22/04/2026
Ahadu Bank would like to recruit qualified candidates for the following position:
✅Online Registration Link:https://forms.gle/QM9AJqpENir82UK59
📆Deadline : April 28 ,2026
Follow like share family
22/04/2026
በፋይዳ ምዝገባ ወቅት የሰጡት ስልክ ቁጥር ስህተት ነበረው? ወይስ ከምዝገባ በኃላ ስልክ ቁጥር ቀይረዋል?
እንዴት ማስተካከል እችላለው ብለው እያሰቡ ነው?
1. ለፋይዳ ሲመዘገቡ በሌላ ሰው ስልክ ቁጥር ተመዝገበው ከነበረ እና አሁን ወደ ራስዎ ስልክ ቁጥር ለመቀየር ከፈለጉ ድረገፅ https://id.et/update ላይ በመግባት በአካል መሄድ ሳያስፈልግዎ መቀየር ይችላሉ። (ያስተውሉ፡ በዚህ ሂደት ወደ ነባሩ ስልክ የአንድ ጊዜ የይለፍ ቃል ወይም OTP ስለሚላክ ስልኩ በእጅዎ ሊሆን ይገባል)
2. እንዲሁም በምዝገባ ወቅት የራስዎ ስልክ ቁጥር ሲሞላ የቁጥር ስህተት ካጋጠመ https://id.et/updatecenters ላይ በአቅራቢያ በሚያገኟቸው የመረጃ ማስተካከያ ጣቢያዎች በአካል በመሄድ መቀየር ይችላሉ።
#ፋይዳለኢትዮጵያ
22/04/2026
አገው ምድር ጠቅላላ ሆስፒታል
ዋዳይ አዋዋ
ፎሎ
ላይክ
ሼር
20/04/2026
09/04/2026
!!!
የፋይዳ መታወቂያን ከባንክ ሂሳብ ጋር ለማጣመር ተቅምጦ የነበረው የጊዜ ገደብ ተራዝሟል።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የባንክ ሂሳብን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ለማጣመር ተቀምጦ የነበረው የመጋቢት 30/2018 ዓ.ም የጊዜ ገደብ ለአንድ ጊዜ እንዲራዘም መወሰኑ ተገልጿል።
እስካሁን የተመዘገበው ሰው ቁጥር አመርቂ ባለመሆኑ እና በአንዳንድ ባንኮች ላይ የታዩ የሲስተም ችግሮችን ለመፍታት ሲባል ለአንድ ጊዜ እንዲራዘም ተወስኗል።
የተራዘመበት ትክክለኛ ቀን እስካሁን ያልተወሰነ ሲሆን በቀጣይ ይፋ እንደሚደረግ ብሔራዊ ባንክ አሳውቋል።
እንዲራዘም የተወሰነው ብሔራዊ ባንክ እና የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ተወያይተውበት ነው።
ህብረተሰቡ በሊንክ ወይም ደግሞ በአካል በመቅረብ ምዝገባውን እንዲያከናውን እና ባንኮች የቴክኒክ ችግሮችን እንዲያስተካክሉ መመሪያ ተሰጥቷል።
09/04/2026
የባንክ ሂሳብን ከፋይዳ መታወቂያ ጋር የማገናኘት ቀነ-ገደብ ነገ ይጠናቀቃል ። በስልካችሁ ማስተሳሰር ከፈለጋችሁ ሊንኮች ከታች አሉ።
#የባንክ ሂሳብን ከፋይዳ (Fayda) ዲጂታል መታወቂያ ጋር የማስተሳሰር ሀገር አቀፍ ትግበራ መጋቢት 30 ቀን 2018 ዓ.ም ይጠናቀቃል ተብሎ ቢጠበቅም፣ ቀነ-ገደቡ ስለመራዘሙ የሚታወቀው ብሔራዊ ባንክ ከባለድርሻ አካላት ጋር ከሚያደርገው ውይይት በኋላ መሆኑ ታወቋል።
ብሄራዊ ባንክ ሁሉም የባንክ ደንበኞች የፋይዳ መታወቂያ ቁጥራቸውን ማስተሳሰር እንዳለባቸው መመሪያ ማውጣቱ ይታወሳል።
ባንክ መሄድ ሳይጠበቅባችሁ የባንክ ሒሳብን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ለማስተሳሰር ከታች ያሉትን ሊንኮች መጠቀም ትችላላችሁ።
ፋይዳ ለማስተሳሰር ትክክለኛ ሊንኮች የሚከተሉት ናቸው።
ሲስተም ላይ በነበረ መጨናነቅ ለቀናት ቆይቶ የነበረውም የመዘግየት ችግር በመፈታቱ ፣ ደንበኛ የሆኑበትን ባንክ ከታች በተዘረዘሩት ዝርዝር በመምረጥ ባለ 16 አኃዝ የፋይዳ ቁጥርዎን (FAN/FCN) በመጠቀም ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ማጣመር ይችላሉ።
ትክክለኛ ሊንኮች
💸 አቢሲኒያ ባንክ: cs.bankofabyssinia.com/fayda_connect
💸 አዋሽ ባንክ : fayda.awashbank.com
የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ:
my.coopbankoromiasc.com/harmonization
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
cbefayda.cbe.com.et
ኦሮሚያ ባንክ
bfayda.oromiabank.com
ወጋገን ባንክ
fayda.wegagenbanksc.com.et/harmonization
ንብ ባንክ
fayda.nibbank.com.et
ፀሀይ ባንክ
fayda.tsehaybank.com.et/FAYDA/home
ስንቄ ባንክ :
fayda.siinqeebank.com:7443
💸 ዘምዘም ባንክ :
fayda.zamzambank.com.et
💸 አማራ ባንክ :
fayda.amharabank.com.et
ኢትዮ ጆብ ቫካንሲ
ፎሎ ላይክ ሼር በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ አድርጉ
መልካምነት ለራስ ነው