‼️‼️6 ስለ ጥርስዎ ጤና የሚነገሩ ነገር ግን እውነት ያልሆኑ ንግግሮች🚫
❌️ስኳር በራሱ ጥርስን ይቦረቡራል
✅️ስኳር ለጥርስ መቦርቦር ድርሻ ቢኖረውም የሚቦረቡረው ግን ስኳሩን የሚበላው ባክቴሪያ የሚያመነጨው አሲድ ነው
❌️የጥርስ ሃኪም ጋር መሄድ ያለብን ጥርሳችንን ሲያመን ብቻ ነው
✅️ጥርሳችንን ባያመንም በአመት ቢያንስ ሁለቴ የጥርስ ሃኪም ጋር መሄድ አለብን
❌️ጥርሳችንን በሃይለኛው ስንቦርሽ ጥርሳችን በደምብ ይጸዳል
✅️ጥርሳችንን በሃይለኛው ሲንቦርሽ የጥርሳችንን የውጨኛ አካል እና ድዳችንን እንጎዳለን
❌️ብሬስ የሚያደርጉት ልጆች ብቻ ናቸው
✅️ጥርስዎን በማንኛውም እድሜ ላይ ሆነው ማስተካከል እስከፈለጉ ድረስ ብሬስ ማድረግ ይችላሉ
❌️በሃኪም የሚደረግ የጥርስ እጥበት የጥርስን መስታወት ይጎዳል
✅️ጥርሳችንን የሚጎዳው በቤት ውስ ያለ ጥንቃቄ ጥርስን ለማጠብ የሚደረግ ሙከራ ነው እንጂ በባለሞያ የሚደረግ የጥርስ አጠባ አይጎዳም።
❌️ጥርሳችንን በየቀኑ የምንፍቅ ከሆነ floss ማድረግ አያስፈልገንም
✅️Floss ማድረግ የጥርስ ብሩሽ የማይደርስባቸውን ቦታዎች ለማጽዳት ስለሚጠቅም ሁሌም አስፈላጊ ነው።
✅️✅️✅️ጥርሳችንን እየጎዱ እንደሆነ ሳናውቅ ከምናደርጋቸው እለት ተእለት ድርጊቶች እንቆጠብ፣ የጥርሳችንን ጤና እንጠብቅ!
ዛሬውኑ በስልክ ቁጥራችን 📞 0910591845 በመደወል እና ቀጠሮ በማስያዝ የሚያስፈልግዎትን ማንኛውም አይነት የጥርስ ህክምና ከክሊኒካችን ያግኙ!
ፈገግታዎ ምልክቶ ነው
ICON Specialty Dental Clinic
📍ካራ ቆሬ ታክሲ ተራ ሶሬሳ ሆቴል ፊትለፊት
ICON Specialty Dental clinic
ለተሟላ የጥርስና አፍ ውስጥ ህክምና
0910591845
እስኪያማችሁ ድረስ አትጠብቁ!
የጥርስ ህክምናዎን አዘውትረው በመከታተል የጥርስ እና የአፍ በሽታዎችን ይከላከላሉ።
ICON Specialty Dental Clinic
+251910591845
Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Chala Negasa, Ramza Fc
30/03/2025
የመጀመሪያዎቹ የጥርስ ብሩሾች በቻይና በታንግ ዳይናስቲ ጊዜ የተሰሩ ሲሆን ቀርከሃን ወይም የአጥንት እጅታን ከአሳማ ጸጉሮች ጋር በማጣበቅ ነበር የሚጠቀሙት ። የጥርስ ህክምናን የሚቀይር የመጀመሪያው ናይሎን-ብሩሽ የጥርስ ብሩሽ የተሰራውም በ 1930ዎቹ ነበር።
ዛሬ የጥርስ ብሩሾች የተለያዩ ቅርጾች እና መጠኖችን ይዘው መጥተዋል።
በቀን ሁለት ግዜ (ጠዋትና ማታ ከምግብ )
በአግባብ ጥርሶትን ያፅዱ
አይከን ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ
+251910591845
Coffee and Dental Health
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Contact the school
Telephone
Address
Addis Ababa