Yoni ethiopian fitness model
Iron addition
ተልዕኮ:-
1. ሁሉም ሰው ጤናማ ህይወት እንዲኖረው መርዳት ፤
2. ይህንን ስፖርት በኢትዮጵያ ማሳደግ ፤ ልክ እንደ ማራቶን ፤
3. ስለ ጤና ፣ ስለ አመጋገብ እና ስለ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ሰዎችን የበለጠ ማስተማር ወይም ማስገንዘብ ፤
4. የወደፊት ኢትዮጵያዊ የሰውነት ግንባታ ተወዳዳሪዎች መፍጠር ፤
ራዕይ:-
1. ለአካል ብቃት እንቅስቃሴ ሱሰኛ የሆኑ ትውልድ ማፍራት ፤
2. ኢትዮጵያውያን የሰውነት ግንባታ ተወዳዳሪዎችን በአለም አቀፍ መድረክ ማየት ፤
3. እያንዳንዱን የጫት መሸጫ መደብሮች እና የቢራ ፋብሪካዎችን በኪሳራ ማዘጋት ፤
4. ንቁ ትውልድ መፍጠር ፤
Back workout
02/01/2025
በጥያቄያቹ መሰረት አስገብተናል እየወሰዳችሁ
0942101350
0932271172
27/10/2024
ASHTON HALL the best bodybuilder and coach🙏
27/10/2024
RAMON DINO The best bodybuilder
16/10/2024
WOW
16/10/2024
Maybe one day I'll ....
15/10/2024
መቀመጫውን አሜሪካ ያደረገው ናይጄሪያዊ የሰውነት ገንቢ ሳምሶን ዳውዳ የ2024 ሚስተር ኦሎምፒያ ውድድር አሸንፏል።
የ600,000 ዶላር የገንዘብ ሽልማት ያገኘ ሲሆን ይህም የሚስተር ኦሊምፒያ በክፍለ ዘመኑ ከከፈላቸው ክፍያዎች ትልቁ ክፍያ ነው
11/10/2024
morgan nakhiso the best bodybuider
07/10/2024
black man🙏🙏
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Contact the school
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
JEMO