ሁሌም የዕረፍት ቀናችንን እንደ መስታወት ነው መጠቀም ያለብን። በዚህ ሳምንት ምን አሳካው ብለን ራሳችንን መመልከት፤ ምርጥ አርገን በሰራናቸው ነገሮች መደሰትና ስሜቱን ማጣጣም። ከዛ ደግሞ ማድረግ እየቻልን ያላደረግናቸውን እንዴት እንደምናስተካክል ከራሳችን ጋር መማከር። መርሳት የሌለብን ሁሉም ነገር ካለፈ በኋላ መለስ ብለን ስናስብ ካደረግነው ይልቅ ያላደረግነው ነው የሚቆጨን።
ውብ ሰንበት ተመኘንላችሁ🙏
Mindset Vs motivation speech
For new generation
ሰውየው ለፈጣሪው ሎተሪ እንዲደርሰኝ እፈልጋለው ብሎ ይፀልያል ግን እጣው ሲወጣ አልደረሰውም። በእልህ ወደ ፈጣሪው ቀና ብሎ "ጌታዬ የፊታችን ሰኞ ሚወጣው ሎተሪ ለኔ እንዲደርሰኝ እፈልጋለው፤ ላንተ የሚሳንህ ነገር ስለሌለ እባክህ እጣውን ለኔ አድርገው" አለና ፀለየ።
አሁንም ግን ሎተሪው አልደረሰውም፣ በጣም ተበሳጨ፤ በቁጭት እና በንዴት ወደ ፈጣሪው ቀና ብሎ "ጌታዬ አንተን አመንኩ ትዛዝህን ጠበኩ ታዲያ ለኔ ይሄ ይገባኛል? ቀጣዩ ሎተሪ ለኔ እንዲወጣ አድርግ አምላኬ ሆይ" አለ ድምፁን ከፍ አድርጎ። ይህን ተናግሮ ሲጨርስ ካላሰበው አቅጣጫ አንድ ከፍ ያለ ድምፅ ተሰማ "እስኪ መጀመሪያ አንተ ራስህ ሎተሪውን ቁረጥ" የሚል።
ለካ ሎተሪ ሳይቆርጥ ነው እጣው እንዲደርሰው የሚጠብቀው፤ አንዳንዴ እኛም በህይወታችን ከኛ የሚጠበቀውን ሁሉ ሳናደርግ ብዙ እንዲደረግልን የምንጠብቅ ከሆነ ይሄንን ሰውዬ እናስታውስ።
ሰናይ ቅዳሜ ተመኘንላችሁ

16/11/2020
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Website
Address
Opening Hours
| Monday | 01:00 - 17:00 |