Mobile Maintenance?

Mobile Maintenance?

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mobile Maintenance?, School, winget, Addis Ababa.

07/08/2018

ሰላም ሰላም ብለናል ።።።።።።የሶፍትዌር የሞባይል ጥገና ከነሙሉ ሶፍትዌር እና ከፍላሽ ፋይል ጋር ለ 1 ወር የሚቆይ ኮርስ ።።።።በ3000 ብር ብቻ።።።።የሚፈልግ ስልኩን ኢንቦክስ ያደረግልን።።።።እነደውላለን።።።።ምርጥ አጋጣሚ
ለአዲስ አበባ ነዋሪ ብቻ---------

06/08/2018

ሰላም ሰላም ብለናል ።።።።።።የሶፍትዌር የሞባይል ጥገና ከነሙሉ ሶፍትዌር እና ከፍላሽ ፋይል ጋር ለ 1 ወር የሚቆይ ኮርስ ።።።።በ3000 ብር ብቻ።።።።የሚፈልግ ስልኩን ኢንቦክስ ያደረግልን።።።።እነደውላለን።።።።ምርጥ አጋጣሚ

Check Your Service and Support Coverage - Apple Support 16/04/2016

ኦሪጅናል ስማርት ስልኮችን ተመሳስለው ከተሰሩት እንዴት መለየት ይቻላል?

በአሁኑ ጊዜ ቴክኖሎጂዎች እየተራቀቁ መሄዳቸውን ተከትሎ በርካታ ተመሳስለው የሚሰሩ ምርቶች ገበያውን ሲያጥለቀልቁት እናስተውላለን።
ከነዙህ ውስጥ አንዱ የሆነው ደግሞ በውድ ዋጋ የምንገዛቸው ስማርት ስልኮች ይገኙበታል።
ኦሪጅናሉን ተመሳስሎ ከተሰራው ምርት ለመለየት እስኪያዳግተን ድረስ ተመሳስለው የሚሰሩ የስማርት ስልኮች በስፋት በገበያ ላይ ተለቀው እናስተውላለን።
በዚህ ጊዜም ተታለን ወይም ሳናውቅ ተመሳስሎብን ስንቶቻችን በውድ ዋጋ የገዛናቸው ስልኮቻችን ተገቢውን አገልግሎት ሳይሰጡን ከጥቅም ውጪ ሆነብን ይሆናል።
እነዚህ ተመሳስለው የሚሰሩ ስልኮችም ኦሪጅናል ወይም ሀይኮፒ ተብለው በገበያ ላይ ሲሸጡም አስተውለን ይሆናል።
ታዲያ እኛም ለዛሬ ኦሪጅናል ስልኮችን እንዴት ተመሳስለው ከተሰሩ ስልኮች መለየት የምንችልበት ዘዴዎች ተብሎ በተለያዩ ድረ ገጾች ላይ የወጡ መረጃዎችን ይዘንላችሁ ቀርበናል።
ምንም እንኳ ኦሪጅናል እና ተመሳስለው የሚሰሩ ስልኮች ለመለየት አስቸጋሪ መስሎ ቢታይም ስልኮቹ ከተሰሩባቸው ቁሳቁሶች፣ በስልኩ ላይ ባሉ ሶፍትዌሮች እና በስልኩ ሲሪያል ቁጥር / IMEI/ በመነሳት ለመለየት ያስችለናል።
ስልኩ የተሰራበትን ቁሳቁስ እና ጥራት መለየት
ኦሪጅናል እና ተመሳስለው የተሰሩ ስልኮችን ለመለየት ከሚረዱን መንገዶች ውስጥ አንዱ ስልኩ የተሰራበትን ቁሳቁስ እና ጥራት መለየት አንዱ ነው።
ለዚህም ይረዳን ዘንድ ኦሪጅናል ስልክ የምናገኝ ከሆነ ስልኮቹን ጎን ለጎን በማድረግ ልዩነቶቹን በማመሳከር መለየት አንዱ ነው።
real_fake_11.jpg
ስልኮቹ ለመለየት እስከሚያስቸግር የሚመሳሰሉ ከሆነ ወደ ስልኩ አምራች ኩባንያ ድረ ገጽ በመግባት የስልኩን አይነት በማስገባት ኦሪጅናል ስልኩ የተሰራበት ቁሳቁስ መለየት ይቻላል።
ለምሳሌም የምንገዛው ስልክ ሳምሰንግ ከሆነ ወደ ሳምሰነግ ድረ ገጽ በመግባት የሳምሰንግ ስልኮች በምን አይነት ቁሳቁስ እንደሚሰሩ መለየት እንችላለን።
real_fake_12.jpg
በዚሁ ድረ ገጽ ላይ ኦሪጅናል የሳምሰንግ የስልክ ስከሪኖች ከመስታወት ነው የሚሰሩት የሚል አንብበን በእጃችን ላይ የያዝነው ግን ከፕላስቲክ የተሰራ ከሆነ በእጃችን ላይ የያዘነው ተመሳስሎ የተሰራ መሆኑን በቀላሉ ለመለየት ያስችለናል።
በስልኩ ማሸጊያ ላይ ያሉ ዝርዝር መረጃዎችን /specification/ በአግባቡ ማየት
ስልኩን በምንገዛበት ጊዜ የስልኩ ማሸጊያ ካርቶን ላይ ያሉ ዝርዝሮችን ስልኩን በመክፈት ሴቲንግ ውስጥ በመግባት በማሸጊያው ላይ ያሉት ዝርዝሮች በስልኩ ውስጥ ካሉት ዝርዝሮች ጋር ተመሳሳይ መሆናቸውን በማመሳከር ልዩነቶችን ለማወቅ እንችላለን።
በካርቶኑ ላይ ያለው ዝርዝር እና በስልኩ ሴቲንግ ውስጥ የምናገኛቸው ዝርዝሮች ተመሳሳይ ካልሆኑ ስልኮቹ ተመሳስለው የተሰሩ ሊሆኑ ስለሚችሉ ልብ ልንናቸው ይገባል።
real_fake_13.jpg
አጋጣሚ ሆኖ የስልኩ ካርቶን የጠፋ ቢሆን እንኳ የስልኩን አይነት በኩባንያው ድረ ገጽ ላይ ከፍተን በመግባት የስልኩ ሴቲንግ ውስጥ ያሉት ስፔሲፊኬሽኖች እና የኩባንያው ድረ ገጽ ላይ ያለውን ማመሳከር እንችላለን።
የስልኩን ሶፍትዌሮች ማየት
የምንጠቀምባቸው የስማርት ስልክ ሶፍትዌሮች የራሳቸው መሆናቸውን እና አለመሆናቸውን በማረጋገጥ ስልኩ ኦሪጂናል ወይም ተመሳስሎ የተሰራ የሚለውን መለየት እንችላለን።
ለምሳሌ የምንጠቀመው ስልክ አይፎን /iPhone/ ከሆነ አይፎን የጃቫ /Java/ ኦፕሬቲንግ ሲስተም የሚጠቀም ሲሆን፥ ተመሳስለው የተሰሩት ግን ጃቫን መጠቀም አይችሉም ምክንያቱም ጃቫ የአይፎን ኩባንያ ብቻ በመሆኑ ሌሎች ሊያገኙት እይችሉም።
እንዲሁም የምንጠቀመው ስልክ አንድሮይድ ከሆነ ኦፕሬቲንግ ሲስተሙ አይ ኦ ኤስ /iOS/ መሆኑን ማረጋገጥ አለብን።
ይህን ማድረግ ያለብን አይ ኦ ኤስ /iOS/ ሶፍትዌርን በኦሪጂናል የአንድሮይድ ስልኮች ላይ ብቻ ስለምናገኝ ነው።
real_fake_14.jpg
ምንም እንኳ ስልኮቹ ከአንድሮይድ ስልኮች ጋር ተመሳሳይነት ቢኖራቸውም የአይ ኦ ኤስ ኦፕሬቲንግ ሲስተም መጠቀም ስለማይችሉ ተመሳስለው የተሰሩ መሆናቸውን በቀላሉ ለመለየት ያስችለናል።
የስልኮቹን ሲሪያል ቁጥሮች ማየት
የምንጠቀምበት ስማርት ስልክ አይፎ ከሆነ ሲሪያል ቁጥሩን ማመሳከር ምንችለው ከአይፎን ድረ ገጽ ላይ ነው።
ይህንን ለማድረግም / g too Settings > General > About phone/ በማስቀጠልም የሚመጣልንን ቁጥር በአይፎን ድረ ገጽ https://selfsolve.apple.com/agreementWarrantyDynamic.do
ላይ በማስገባት ማረጋገጥ እንችላን።
real_fake_15.jpg
አንድሮይድ ስልኮችን የምንጠቀም ከሆነ ደግሞ በ * #06 # በመደወል የሚመጡልን ኩጥሮች ከስልካችን ጋር ማመሳከር እንችላለን።
ምንጭ፦ wikihow.com

Check Your Service and Support Coverage - Apple Support Check your Apple warranty status. Enter a serial number to review your eligibility for support and extended coverage.

12/12/2015

ሳምሳን ስልኮችን ኦሪጂናል እና ሃይ ኮፒ በቀላሉ እንዴት እንደሚለዩ ያውቃሉ? በቅርብ ቀን ይጠብቁን ፔጁን ላይክ ያድርጉ

Photos from Mobile Maintenance?'s post 27/09/2015

ሃይ ጋይስ ዛሬ ሁለተኛ ትምህርታችንን እንቀጥላለን
ዛሬ የምንማረው ስለ ኤሲ ይሆናል
አይ ሲ ማለት ምን ማለት ነው ? ከሞባይል ጋርስ ምን ያገናኛዋል?
አይ ሲ ማለት integrated circuit ማለት ነው ብዙ ኮመፖነቶች የሚገኑበት ማለት ነው ወሰጡ
Resistor capacitor inductor diode ሌሎቹም ኮምፖነቶች ሊኖሩበት ይችላሉ
የአይሲ ስራው ብዙ ነው ብቻ ኮምፖነቶችን በመሰብሰብ አንድና ክዛ በለይ የሆነን ስራ ይሰራልናል ለምሳሌ ሞባይል ላይም ሆነ ቲቪ ሌላም ዲቫይስ ላይ ኦዲዬ አይ ሲ ፓወር አይሲ ይኖራል እነዚህ አይሲዎች የራሳቸው ስራ አላቸው ለምሳሌ ፓወር አይሲ የፓወርን አክቲቪቲ ይቆጣጠራል ኦዲዬ አይሲ ደሞ የኦዲዬ አክቲቪቲ ይቀጣጠራል ስለ አይሲ ይህን ካለን ይበቃናል
ወደ ሞባይል ስንገባ ሞባይል ላይም አይሲዎች በብዛት ይገኛሉ
የሞባይል አይሲዎች ምስሉ ላይ የምትመለከቱት ይሆናል
ማንኛውም ሞባይል ማለትም ሞባይል ከተፈጠረ ጀመሮ እስካሁና ያሉት ሞባይል 9 አይ ሲች አሉት ከድሮ ዳስተር ሞባይል አንስቶ እስከ አይፎን 6+ ደርስ ካሁን በሆላም ለሚፈጠሩት ስልኮች 9 አይሲዎች አሉት ዘጠኙ አይሲ ደሞ ለ3 እንከፍላቸዋለን
1 ) power and logic part ላይ (6 ic)
2) transmition part of ላይ (2 ic)
2) reception part of ic ላይ (1 ic)

1) power and logic part of ic
1) cpu ic (central processing unit )
ሲ ፒ ዩ ማለት የሞባይላችን ሁሉንም እንቅስቃሴ የሚቆጣጠር የሞባይል አይሲ ነው በአጭሩ የሞባይላችን አእምሮ ይባላል
***የሲፒዩ መበላሸት
Dead phone ,no net work ,no audio out put and etc….
***እንዴት መጠገን ይቻላል?
አይሲውን ማሞቅ ወይም መለወጥ
*** የሲፒዩ ቦታ
በኖኪያ እና በሳምሰንግ ላይ አይሲው በወርቃማ ፍሬም ተከቦ ይገኛል
በቻይና ስልክ ደሞ እላዩ ላይ M ወይም speed trum ተብሎ የጻፍበታል
2) memory ic
ሚሞሪ አይሲ ዳታ እስቶሬጅ ዲቫይስ ነው ለሁለት ይከፈላሉ
a) ROM ( read only memory ) it is permanent data storage
ሮም ማለት የስልካችን ዋናው ፕሮግራም ወይም operating system የሚቀመጥበት ማለት ነው
*** የሮም መበላሸት
Dead phone, black or white screen, dim light
******እንዴት መጠገን ይቻላል?
ሶፍትዌሩን ስንጠግን - ፍላሽ ወይም ፎረማት
ሃርድውሩን ስንጠግን - አይሲውን ማሞቅ ወይም መለወጥ
*** የሮም ቦታ
ሮም ኖኪያ እና ሳምሰንግ ላይ ብዙ ጊዜ የሚገኘው ከሲፒዩ አጠገብ ነው እና የአይሲው ቅርጽ ሁሌም rectangle ነው square ያልሆነ
ቻይና ላይ ደግሞ ከሲፒዩ ጋር አብሮ ይገኛል
b) RAM (randomly access memory) it is temporary data storage
ራም ማለት የስልካችን ሚሴጅ ኮንታክቶች ሚስኮሎች ሌሎችም ልንደልታቸው የምንችላቸው ነገሮች የሚቀመጥበት ነው
*** የራም መበላሸት
No miscall. no dilledcall. no received call . no store photo and music etc…
***እንዴት መጠገን ይቻላል?
ሶፍትዌሩን ስንጠግን - ፍላሽ ወይም ፎረማት
ሃርድውሩን ስንጠግን - አይሲውን ማሞቅ ወይም መለወጥ
*** የራም ቦታ
ሮም ኖኪያ እና ሳምሰንግ ላይ ብዙ ጊዜ የሚገኘው ከሲፒዩ አጠገብ ነው እና የአይሲው ቅርጽ ሁሌም rectangle ነው square ያልሆነ
ቻይና ላይ ደግሞ ከሲፒዩ ጋር አብሮ ይገኛል
*******note ---- ኖኪያ ስልክ ለይ 1 እሰከ 5 ሮም እና ራም አይሲዎች ይገኝሉ በብዛት ከሮም ራም ያንሳል ልላው ደግሞ ለሰፒዩ በጣም የሚቀርበው ሮም ነው
ራም ደግሞ በሳይዝ ከሮም ያንሳል
ራም እና ሮም ሚቀመጡበት ቦታ ከኮምፖነት የጸዳ ነው
3) POWER IC
ፓወር አይሲ ዋናው ስራ ከባትሪ ቮለቴጅ ተቀብሎ ለተለያዩ አይሲዎች ፓወር መስጠት ነው
ለምሳል ከባትሪ 3.7ቮልቴጅ ይቀበልና ለሲፒዩ 1.5 ቮልቴጅ ለሚሞሪ አይሲ ደግሞ 2.8ቮልቴጅ ያከፋፍላል
***የፓወር አይሲ መበላሽት
Dead phone ,no net work ,no audio out put and etc….
***እንዴት መጠገን ይቻላል?
አይሲውን ማሞቅ ወይም መለወጥ
***የፓወር አይሲ ቦታ
በኖኪያ ስላክ ለይ ለሁለት ዕንከፍለዋለን
a) የድሮ ኖኪያዎች ከሆኑ ማለትም 1st generation ከሆነ ብቻ ፓወር አይሲ ለብቻው ተነጠወሎ እናገኘዋለን ከአጠገቡም RTC የተባለ ኮሞፖነት እናገኛለን RTC ምን እንደምትመስል ምሰሉ ላይ መመልከት ይቻላል
b) አሁን የሚገኙ ኖኪያዎች ደግሞ አራት አየሲዎች በአንድ አይሲ ተጠቃለው ይገኛሉ የዚ አይሲ ስም UEM(universal energy management) ይባላል እዚ አይሲ ላይ አራት አይሲዎች ይገኛሉ እነሱም
Power ic, audio ic, charge ic, ui ic ይገኛሉ ይሄ አይሲ የምነለየው RTC ጠገቡ በመኖሩ ነው
(የቅርታ ስለ ኖኪያ ጄኔሬሽኖች አንድ ቀን የራሱን የቻላ ትምህርት እኖስደበታለን)
ቻይና ስልክ ላይ ደሞ አሁንም ልክ እንደ ሚሞሪ አይሲ ከሲፒዩ ጋር አብር ይገኛል
ብቻ ሁሉም ስልክ ላይ RTC የተባለው ኮምፖንት አብሮት ይገኛል
ለዛሬ ይህ ይበቃናል በሚቀጥለው ስለ audio ic , charger ic, ui ic እናወራለን
እስከዛ ሰላም ሁኑ ጥያቄ ካለ ኢንቦክስ አድርጉለኝ

Photos from Mobile Maintenance?'s post 14/09/2015

ሃይ ጋይስ ዛሬ የምንማረው ስለ ኮምፖነቶች ይሆናል
ክላስ ሁለት
ኮምፖነተ ምንድ ነው ? ከሞባይል ጋርስ ምን ያያይዘዋል ?
ኮመፖንተ ማለት ቮልትና ከረንትን ዕንደፈለግን የምናረግበት ሲስተም ነው
Component የሌለበት የኤሌክተሮኒክስ እቃ የለም
Component 1) resistor ይባላል ሰራውም ከረንትን ሊሚት ማድረግ ነው ስራው
Component 2) capacitor ይባላል ስራውም አላሰፍላጊ ከረንቶችን ፊልትረ ወይም ማጣራት ነው
Component 3) inductor ይባላል ስራውም ማጣራትና ማግንቲክ ፊልድ መፈጠር ነው
Component 4) fuse ይባላል ስራውም ከፈታኛ ቮልት ሲመጣ እራሱን መሰዋት በማድረግ ሌላው እቃ እንዳይበላሽ ደርጋል
Component ሞባይል ላይ በጣም ብዙ ነው ግን አብዛኖቹ ሞባይል ላይ የማይጠፉ 4ቱ ናቸው
ምስላቸውን ከታች ይመለከቱታል
ስለ Component ተናገሬው አለጨርሰውም ጥያቅ ካለቸሁ ኢንቦክስ አድርጉለኝ
በሚቀጥለው ደሞ ስለ ኤይሲዎች እንማራለን
ሼር ማድረጎን እንዳይረሱ

Photos from Mobile Maintenance?'s post 10/09/2015

ሃይ ጋይስ ዛሬ ቃል በገባነው መሰረት የመጀመሪያ ትምህርታችንን እነጀምራለን
ዛሬ ስለ ሞባይል ክፍሎች እንማራለን
ክፍል አንድ
Card Level Parts of a Mobile Cell Phone
1. Front Facia or Facial: This is the front cover or housing of any mobile phone. These are of different shapes and sizes depending upon brand and model.

Mobile Phone Front Facia
2. Back Facia or Facial: This is the Back cover or housing of any mobile phone. These are of different shapes and sizes depending upon brand and model.

Mobile Phone Back Facia
3. Internal Facia or Facial: This is the internal skeleton of a mobile phone.

Internal Facia or Skeleton of a Mobile Phone
4. Ringer: This part of component in a mobile phone is also called loudspeaker. It plays loud sound and music in mobile phone.

Mobile Phone Ringer
5. Speaker: This part or component is also called earpiece. It helps to listen to sound during phone call when the loudspeaker or headphone is NOT ON.

Mobile Phone Speaker
6. Microphone: It is also called Mic in short. It transmits sound of the speaker during phone call. It also helps to record sound in a mobile phone. It other words, microphone is a sound input device.

Mobile Phone Microphone
7. Vi****or: It is also called motor. It creates vibration in a cell phone when vibration mode setting is turned ON.

Vi****or of Mobile Phone
8. LED: Light Emitting Diode. These components produce light in a mobile cell phone.

LED of Mobile Phone
9. Charging Connector: It helps to connect the charger to the PCB of a mobile phone to charge or recharge the battery.

Mobile Phone Charging Connector
10. Headphone Connector: It is also called Earphone Connector. It helps to connect the headphone to the mobile phone via jack.

Mobile Phone Headphone Connector
11. Data Cable Connector: It helps to connect the mobile to another device such as a computer, laptop, table etc using a data cable.

Data Cable Connector of Mobile Phone
12. Battery: It supplies power or DC current to the mobile phone.

Battery of Mobile Phone
13. Battery Connector: It connects the battery to the internal circuit tracks of the PCB of a mobile phone.

Mobile Phone Battery Connector
14. SIM Card: Subscriber Identification Module. This is a small rectangular chip with circuit and information of user of the card. A SIM card is necessary to make or receive phone calls with a mobile phone.

SIM Card
15. SIM Card Connector: It connects the SIM card to the Circuit or PCB of a mobile phone.

SIM Connector
16. Memory Card: It is used to store data like document, music, videos etc. These are available in different capacities like 1GB, 2GB, 4GB, 8GB, 16GB, 32 GB etc.
ትምህርቱን ገና አለጨረስንም ምስሉን ከጽኁፉ ጋር በማድረግ ያንብቡት ጥያቄ ካለ ኢንቦክስ ያድርጉልን

Photos 29/08/2015

ሃይ ጋይስ ሰላም ነው በአሁኑ ሰኣት ምን አይነት ስራ እነደሚያበላ ያውቃሉ ያው መልሱ ሞባይል ጥገና እንደሚሆን የታወቀ ነው ከምን አንፃር ቢሉን ደሞ ስራውን ለመጀመር በጣም አነስትኛ ብር መፈለጉ ነው እንግዲያውስ እውቀቱን መያዝ ግድ ይላል ስለዚህ ይህን ፕጅ ላይክ ይበሉት በዚህ ፔጅ ላይ ስለ ሞባይል ማወቅ ብቻ ሳይሆን 100% መጠገን ይችላሉ አሁኑኑ ፔጁን ላይክ ያድርጉ

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Telephone

Website

Address

Winget
Addis Ababa