26/05/2025
በምግብ እና ኬክ ሙያ ጥበበኛ የመሆን ህልም አለዎት? እንግዲያውስ ፍላጎትዎን ከዓላማዎ ጋር የሚያገናኙበት ቦታ ነው!
ከሊነሪ ኢንስቲትዩት ኦፍ ኢትዮጵያ በባህላዊ የኢትዮጵያ እና በምዕራባውያን የምግብ ዝግጅት፣ እንዲሁም በዳቦና ኬክ ስራ እና በሆቴል አስተዳደር ተግባራዊ እና ኢንተርናሽናል ስልጠና እየሰጠ ይገኛል።
ይምጡ ከሊነሪ ኢንስቲትዩት ኦፍ ኢትዮጵያን ይቀላቀሉ
11/09/2024
ከሊነሪ ኢንስቲትዩት ኦፍ ኢትዮጵያ አዲሱ ዓመት አዲስ ይሆን ዘንድ ለመላው ኢትዮጵያን ይመኛል!
05/03/2024
Ethiopia wins! Representing our country’s culinary art in the culinary world!
05/03/2024
ውድ የከሊነሪ ኢንስቲትዩት ሰልጣኞች
በአለም አቀፍ ደረጃ በሚካሄደው ኮንፈረንስ ላይ የሚሳተፍ ሰልጣኝ መመልመልን ይመለከታል፤
ፍላጎቱ ያላችሁ እና ሀሳባችሁን በእንግሊዘኛ መግለጽ የምትችሉ ከዚህ በታች ባሉት ቁጥሮች መልክት መላክ ትችላላችሁ።
Dear Culinary Institute of Ethiopia Students,
We are writing to extend a formal invitation to our students to Nominate a student to share his/her thoughts in a Virtual Global Student Conference internationally on Wednesday, 13th March, 9.00 AM UK Time on 'Harnessing The Power of AI to Achieve UN SDG in Tourism & Hospitality' Kindly find phone number below and text your interest and your branch, to assist you for the participation.
CIE, the international coordinator
Ethiopian number: +251912096599
International number: +919560126036