09/09/2024
Happy new you brother😭😭😭its 2017 e.c
27/08/2024
With Harper's Story – I just made it onto their weekly engagement list by being one of their top engagers! 🎉
24/08/2024
https://youtu.be/1b2Qa_l_jJY?si=ch6uJBIoz8Z7dCLF
ዲ/ን ዘማሪ በኃይሉ ተበጀ እረኛዬ አዲስ መዝሙር በቪዲዮ
ዘማሪ ዲ/ን በኃይሉ ተበጀ አዲስ መዝሙር New Mezmur Video Eregnaye የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ሰላም ለዓለም ሁሉ ይድረስ
24/07/2024
I am with stomach cancer help me?
12/07/2024
አቃጥልሻለሁ፡፡ሰዉ ሳልሆን እንድኖርብሽ ከፈቀድሽ አቃጥልሻለሁ በቃ ኣቃጥልሻለሁ ጎጆየ፡፡እኔ ሞት አልፈራ የትም እኖራለሁ፡፡ልቤ ዉስጥ የተዳፈነ እሳት አለ፡፡ህይወት የለኝም፡፡ፍቅርን ሳይ ልቤ ይቃጠላል፡፡ዓይኔ ይቀላል እሳቱ ዓይኔ ላይ ይታያል፤ይገርማል…በዚህ እሳት ዉስጥ ደግሞ የፈላ እንባየ ሲፈልግ በአንድ አይኔ ሲፈልግ በሁለት አይኔ ይፈሳል፡፡ወይ ጉድ ሰዉ መሆን …ሰዉ መሆን እፈልጋለሁ፡፡ግን አንቺ ከሌለሽ ጎጆም፡የለኝ ሰዉም አይደለሁም፡፡በቃ እብድ ነኝ፡፡
ፍቅር የት አለሽ?ጎጆ ልስራና ላንቺ ልኑር ሞትና ህይወትን አጥርቸ እንድመለከት?????????????????????
ፍቅር የት አለሽ?
01/05/2024
https://youtu.be/uVW8tY6dvfk?si=S1K39eWxAmwp7xYr
ALEMU AGA – Éthiopiques 11: The Harp Of King David
👉 Comparto musica de manera recreativa, no para lucrar ni sacar provecho de ella. Si te gusta este disco o alguno de los otros, por favor apoya a el artista...