17/10/2024
፦ Ulfinni kabaja guddaadha. Akka safuu uummataatti namni tokko yoo waan gaarii namaaf raawwate ulfaadhu jedhuun. Kuni bartee abbootii keenya irraa achii as dhufeedha. Namni ulfina qabu iddoo salphinaatti hin argamu. Bakka isaaf malu oola. Hiriyoota akkasaa filata. Nama kabaja. Ofiifis ni kabajama. Jaalala kennee jaalala fudhata. Safuu uummataa eega. Safuu barsiisa. Aadaa fi duudhaasaa kabaja. Kan namaattis hin bu'u. Ofitti qaba. Ni guddifata.Arjaadha. Gaarummaa labsa. Walumaa gala namni akkasii akka tulluutti halaalaa mul'ata. Akka hiddaatti latee akka coqorsaatti lalisa.Akka kanniisaatti huursee qubata.Akka kormaatti barooda. Namoonni akkasii eebba qabu. Ni eebbisus. Kan kana qabu immoo gadi hin deebi'u. Moo'ee moosisa. Mul'atee mul'isa. Maqaa abbaasaa dhoofsisa. Qomoosaa mataa ol qabachiisa. Kanaafuu akka naaf jettaniin nama ulfina qabu sanaan bakka jirtu sanatti 'ammas ' naaf jedhaanii.Atis waan dubbisteef ❤
:-
14/11/2022
Hanni badhaadhina keenyaaf gufuudha!!
Gochoonni malaammaltummaa dursanii akka hin uumamne gochuudhaan, yoo uumamanis tarkaanfiiwwan sirreeffamaa barbaachisoo ta’an fudhachuudhaan, itti fayyadama haqa qabeessa ummata keenyaa mirkaneessuudhaan imala badhaadhina saba keenyaa itti fufsiisuun ni danda’ama.
Gaafa Adoolessa 1, 2014 bulchiinsi magaalichaa yaada ummataa fudhatee, hanna fi yakka sagantaa misooma mana jireenyaa 40/60 fi 20/80 keessatti raawwatame battalumatti namoota irraa qusate hambisuun ummata beeksisuun isaa ni yaadatama lootii fi warra hin qusanne lootii keessa kaa'uu.Lootii harkifame ugguruun beekama.
Hirmaattonni yakka kanaa hanna, imala badhaadhina keenyaaf gufuu ta’e irratti qabsaa’uuf jecha seeratti dhiyaachuu isaanii ni yaadatama.
Qaawwa jiru sirreessuudhaan bulchiinsi magaalichaa qusannoo isaanii karaa sirrii ta'een qusachuun ulaagaa qusannaa guutee jira.Boru carraa gaarii hawwinaaf.
25/06/2022
የብልጽግና ፓርቲ ማእከላዊ ኮሚቴ አባላት በምእራብ ወለጋና በጋምቤላ በሰላማዊ ዜጎች ላይ የደረሰውን ጥቃት አወገዙ።
የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባውን በአዲስ አበባ በማካሄድ ላይ ይገኛል።
የፓርቲው ማእከላዊ ኮሚቴ አባላት በምእራብ ወለጋና በጋምቤላ በሰላማዊ ዜጎች ላይ የደረሰውን ጥቃት አውግዘዋል።
በቀጣይ የጥቃቱን ተጎጂዎች ከመደገፍ ጎን ለጎን ህግ የማስከበር ስራው ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን ገልጸዋል።
የማዕከላዊ ኮሚቴው አባልና የመስኖና ቆላማ ሚኒስትሯ ኢንጂነር አይሻ መሐመድ፤ ሸኔና ሌሎች አሸባሪ ኃይሎች ሀገርን ለማፍረስ ብዙ ጊዜ ሞክረው ሳይሳካላቸው ሲቀር በንጹሃን ላይ የፈፀሙት ጭፍጨፋ እጅግ አሳዛኝ ነው ብለዋል።
አሸባሪ ኃይሎቹ በተቀናጀ መንገድ የፈጸሙትን ዘግናኝ እልቂት የብልፅግና ማዕከላዊ ኮሚቴ በፅኑ ማውገዙን ነው የገለጹት።
ሌላኛው የኮሚቴው አባል ግርማ አመንቴ፤ ማዕከላዊ ኮሚቴው በንጹሃን ላይ የተፈፀመውን እልቂት ማውገዙን በማንሳት፤ ፅንፈኞች የሀገሪቱን አብሮ የመኖር እሴቶችና የሰው ልጅ ሞራላዊነትን የሚንድ አስነዋሪ ድርጊት ፈፅመዋል ነው ያሉት።
ሰላማዊ ዜጎች ላይ የተፈፀመው ጭፍጨፋ ልብ የሚሰብር ነው ያሉት ሌላኛው የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ዛዲግ አብርሃ ናቸው።
የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድርና የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ኡሞድ ኡጁሉ፤ ሸኔ፣ እራሱን የጋምቤላ ነጻነት ግንባር ብሎ የሚጠራው ቡድንና ሌሎች የሽብር ቡድኖች ሰሞኑን በንጹሃን ዜጎች ላይ የፈፀሙት ዘግናኝ ጭፍጨፋ ሁሉንም ያሳዘነ ድርጊት መሆኑን ገልጸዋል።
ድርጊቱን የፈጸሙ ኃይሎች ላይ ብሔራዊ የደህንነት ምክር ቤቱ ባስቀመጠው አቅጣጫ መሰረት ህግ የማስከበር እርምጃው እየተወሰደ መሆኑን ገልጸዋል።
በዛሬው የብልፅግና ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባም እየተወሰዱ ያሉ ህግ የማስከበር እርምጃዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ አቅጣጫ መቀመጡን ጠቅሰዋል።
የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የፍትሕ ሚኒስትሩ ዶክተር ጌዴዮን ጢሞቲዎስ፤ በየአካባቢው ያሉ አደረጃጀቶች ከፀጥታ ኃይሎች ጋር በመናበብ በአሸባሪ ሃይሎች ጋር የሚወሰደው እርምጃ እንዲጠናከር ማዕከላዊ ኮሚቴው መግባባት ላይ ደርሷል ብለዋል።
የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፕሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚና የፓርቲው ማእከላዊ ኮሚቴ አባል ፍስሐ ይታገሱ፤ የሽብር ቡድን አባላትን ተከታትሎ እርምጃ መውሰድና ለህግ ከማቅረብ ባሻገር፤ ህዝቡም በተደራጀ መንገድ እራሱን የሚከላከልበትን መንገድ መፈለግ እንደሚገባ በስብሰባው መነሳቱን ተናግረዋል።
የጠቅላይ ሚኒስትሩ ከፍተኛ የኢኮኖሚ አማካሪና የብልጽግና ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ማሞ ምህረቱ፤ ፅንፈኝነትና አክራሪነትን ለማክሰም በትኩረት እንዲሰራና የፀጥታ ሃይሉም ስጋት ያለባቸውን አካባቢዎች በተጠናከረ መንገድ እንዲጠብቅ አቅጣጫ ተቀምጧል ብለዋል።
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈጉባኤ እና የፓርቲው ማእከላዊ ኮሚቴ አባል ሎሚ በዶ፤ ጸረ ሰላም ሃይሎችን በመዋጋትና ለሰላም ዘብ በመቆም ሁሉም ዜጋ የሰላም አምባሳደር መሆን አለበት ብለዋል።
"አመራሩም የሚናገረውን የሚተገብርና አንድ መሆን አለበት" በማለት ለዚህም በአካባቢ ሳይታጠር የፀጥታ ችግሮችን በጋራ መፍታትና ተጠያቂነትን በአግባቡ ማረጋገጥ ይገባል ነው ያሉት።
ማዕከላዊ ኮሚቴው በተለያዩ ወሳኝ አገራዊ አጀንዳዎችና የፓርቲ ሥራዎች ላይ ተወያይቶ በቀጣይ ስለሚከናወኑ ተግባራት ላይ አቅጣጫ ያስቀምጣል ተብሎ ይጠበቃል ሲል ኢዜአ ዘግቧል።
21/06/2022
"ችግኝ ከመትከል ባሻገር ለአገር የማይጠቅሙ አሮጌ አስተሳሰቦችን በመንቀል ኢትዮጵያ ማደስ አለብን"
- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ
*******************
(ኢ.ፕ.ድ)
ችግኝ ከመትከል ባሻገር ለአገር የማይጠቅሙ አሮጌ አስተሳሰቦችን በመንቀል ኢትዮጵያ ማደስ አለብን ሲሉ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አህመድ ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ "አሻራችን ለትውልዳችን" በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀውን የ2014 አራተኛ ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ዛሬ አስጀምረዋል።
በዚህ የማስጀመሪያ መርሃ ግብር ላይ ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንደገለጹት፣ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ኢትዮጵያውያን መጀመር ብቻ ሳይሆን መጨረስን ለአለም የሚያሳዩበት ነው።
የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር ችግኝ ብቻ ሳይሆን አካባቢን የሚያስውቡ፣ ለምግብነት የሚያገለግሉ አትክልትና ፍራፍሬዎች፣ ለጤና የሚጠቅሙ እንደ አርቲና ጤናአዳም የመሳሰሉት ይተከላሉ።
የችግኝ ተከላው ከተፈጥሮ ጋር ለመታረቅ አስፈላጊ ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ወደ ብልጽግና በምናደርገው ጥረት ውስጥ በገንዘብ፣በጉልበት ድጋፍ በማድረግ ያላሰለሰ ጥረት ማድረግ፣ እምቅ ሀብቶችን በመጠቀም አገራችን መጠበቅ አለብን ብለዋል።
ተላላኪ ባንዳዎች ልክ እንደ ችግኝ ንጹሃንን ይጨፈጭፋሉ፣ ይህን ማስቆም አለብን። ጀግናው የመከላከያ ሰራዊት ጥፋተኞችን እያስተማረ ይገኛል። በየደረጃው ያለ ህዝብና አመራር ድጋፍ ሊያደርግ ይገባል ብለዋል።
ችግኞች ለኢኮ ቱሪዝም ጠቃሚ በመሆናቸው ሁሉም ዜጋ ሊተክል ይገባል ብለዋል።
በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብሩ ሚኒስትሮች፣ የክልል ፕሬዝዳንቶች፣ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ፣ ዶክተር ሙላቱ ተሾመ፣ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳፋኪ መሃማትን ጨምሮ የውጭ አገር ዲፕሎማቶች ተገኝተዋል።
በሞገስ ተስፋ
04/02/2022
‼
ለምን??
1. ከንቲባዬ ለሁሉም እምነቶች አክብሮት ያላት ሴት መሆኗን አውቃለሁ፡፡ ሚዛናዊና ሁሉንም እምነቶች በእኩል የምትመለከት ፤ ኢርቶዶክስ እምነት በዚህች ሃገር ትልቅ ታሪክ ያላት አገር በማፅናት ትልቅ ሚና ያላት መሆኗን ደጋግማ በንግግሮቿ የገለፀች ኢትዮጵያዊት ጠንካራ እንስት መሪ ናት፡፡
2. ቅዱስ ሲኖዶስ ሲጠራትም አክብራ ከአንድም ሁለት ጊዜ በቀጠሮው በርካታ የመንግስትና የህዝብ ሃላፊነቶችን ትታ ሁለቴም በቀጠሮዋ ለመገኘት ፍቃደኛ መሆኗና ከአቅም በላይ በሆነነና ለመወያየት ዝግጁ በሆነችበት ሁኔታ ስብሰባው መሰረዙ፡፡
3. ከንቲባዬ ለኦርቶዶክስ እምነት አክብሮት እንዳላት በግልፅ የሚታወቅና ፤ የዘመናት የተከማቹ የሃይማኖቱ ጥያቄዎችን ለመፍታት ረጅም ርቀት የተጓዘች የመጀመርያዋ ከንቲባ ስለሆነች፡፡ ( በአዲስ አበባ ባለፉት ሶስት አመታት ብቻ በከንቲባ አዳነች ከ200 በላይ ይዞታዎች በላይ በይፋ ህጋዊ አስደርጋለች፡፡) የትኛውም ሃይማኖት ግመሹን እንኳን አልተደረገለትም፡፡
4. ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች በተደጋጋሚ ከኦርቶዶክስ ሃይማኖት አባቶች ጋር በጋራ ስትሰራ ቆይታለች ፤በተደጋጋሚ ጊዜ በርካታ ልማት የፀጥታ ፤የአገር ጉዳይ እና ሌሎችም በመግባባትና በመናበብ በመመካከር ስራዎችን አሰርታለች፡፡ አሁንም መስራት ትችላለች፤ ሌሎች ወሬ አመላላሾች ጉዳዩን ለማክረር ፈለጉ እንጂ
5. የጃን ሜዳን ጉዳይ እልባት የሰጠችው ለጥምቀተ ባህሩ ክብርት ከንቲባ እንደነበረች የሚዘነጋ አይደለም፡፡ ጃን ሜዳ እንደዛ በአትክልት ተበላሽቶ ጥምቀት ለማክበር ፈፅሞ የማይቻልበት ንግድ ቦታ በነበረበት ደፍራ ወስና ጥያቄውን የመለሰች የአባቶችን እንባ ያበሰች ጀግና ከንቲባ ነች፡፡
(ከመርካቶ የተነሱት የአትክልት ተራ ነጋዴዎች እንደመጣች አዲስ የአትክልት ተራ ቦታ በሃይሌ ጋርመንት አካባቢ በማሰራት በጥቂት ወራት ብቻ ነጋዴዎቹን አዛውራ ለጥምቀተ ባህሩ አፀድታ ዝግጁ ያደረገች ጀግና ከንቲባ ነች፡፡
6. ሌሎች በርካታ ውስብስብ ከንግድና ይዞታ ቦታዎች ጋር ጥያቄዎችን ለመፍታት ጭምር ካቢኔዋን አጀንዳ አስይዛ ያለች ከንቲባ ነች፡፡
የእምነት ጉዳይ በጥንቃቄ መያዝ አለበት ሁሌም፡፡ ሰዎችን ሃይማኖትህ በስሜት በማነሳሳት ብዙ ጥፋት መፈፀም ይቻላል፡፡
በአለም ላይ ግጭት ለማስነሳት እንደ ሃይማኖት ቀላል ነገር የለም፡፡ አሁንም ጉዳዩን ከጀርባ የሚያራግቡ አካላት ሆነ ብለው በሁለቱም አካላት መሃከል መካረር እንዲኖርና አመፅ መቀስቀስ እንጂ ጉዳዩ እንዲረግብ እና ሰላማዊ መንገድ እንዲኖረው የሚፈልጉ አይደሉም፡፡
እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል!! ቤተክርስቲያኗ በጣም አዋቂና ብልህ አባቶች ያሏት እምነት ናት፡፡
አማኝ የሆንክ ሁሉ የማመዛዘንና ነገሮችን በእርጋታ መረዳት ጉዳይ አስፈላጊ ነው፡፡ ያውም እምነት አለኝ እኔ አማኝ ነኝ የሚል ሰው፡፡ ስሜትህን የሚያቀጣጥሉት ብዙ ሰዎች አሉልህ ፤ለአመፅ የተሰለፈ የትየለሌ ነው፡፡ ለሰላም የሚሚሩህ ግን ጥቂቶች ናቸው፡፡ እናም እውነቱን ረጋ ብለህ መርምር፡፡
23/12/2021
ኢትዮጵያዊነት ማለት ይህ ነዉ!
Itiyoophiyummaan isa kana!
This is what it means to be an Ethiopian!
07/12/2021
መሳቅህና ጥንካሬህ የጠላትን አቅም ሰብሯል፡፡
ኢትዮጵያ ሀገራችን በተባበረ በልጆቿ ክንድ አሸንፋለች!!!
Kolfuu fi jabinni kee humna diinaa cabseera! DiinaaItiyoophiyaan Irree ijoolleeshee waldeeggareen Moo'atteetti!
Your laughter and strength have broken the enemy's power.
Ethiopia has won with the help of her children !!!
07/12/2021
ታሪክ አንባቢ ብቻ ሳይንሆን ሁላችን እንደ አቅማችን የታሪክ ተካፋይ ሆነናል፡፡
Not only are we a historian but we are all involved in history as much as we can.