Gulale Education office

Gulale Education office

Share

Gulale Sub-City Education Office

Photos from Gullele communication-ጉለሌ's post 15/01/2021
29/12/2020

እንኳን ደስ አላችሁ! የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆናል፡፡
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
(ጉለሌ ፕረስ፣20-04-2013ዓ.ም)
በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ዘግይቶ በ2013 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ156 የመፈተኛ ጣቢያዎች ለ71,476 ተማሪዎች የተሰጠዉ የ2012 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆናል፡፡

ለክልላዊ ፈተና ከተቀመጡ ተማሪዎች መካከልም 80 % ተማሪዎች ወደ ቀጣይ ክፍል የተዛወሩ ሲሆን የተሻለ ውጤትም የተመዘገበ በመሆኑ ተማሪዎች ፣ ወላጆች በአጠቃላይ የትምህርት ባለድርሻ አካላት እንኳን ደስ አላችሁ ፡፡

የፈተናዉ ውጤትም ለ10ሩም ክፍለ ከተማዎች በዛሬዉ እለት የተሰራጨ ሲሆን ተማሪዎች ከዛሬ ጀምሮ ውጤታችሁን በየትምህርት ቤቶቻችሁ መመልከት እንደምትችሉ ይጠበቃል

Photos from Gulale Education office's post 05/10/2020
16/09/2020

ማስታወቂያ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
(ጉለሌ ፕረስ ፣06-01-2013ዓ.ም
በጉለሌ ክፍለ ከተማ ለምትገኙ ሁሉም የመንግስት ትምህርት ቤቶች

Photos from Lia Tadesse, Former Minister of Health's post 04/09/2020
Photos from Gulale Education office's post 27/08/2020

የጉለሌ ክ/ከተማ ት/ጽ ቤት የ 2013 ተማሪ ቅበላ አስመልክቶ የተደረገ ውይይት

Photos from Gulale Education office's post 27/06/2020

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 5552 የላብራቶሪ ምርመራ 145 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 5570 ደርሷል።

ከጠቅላላው የላብራቶሪ ምርምራ ውስጥ 8 (1 ከጤና ተቋም እና 7 ከማህበረሰብ በተወሰደ ናሙና) ናሙናዎች በአስክሬን ላይ የተደረገ የላብራቶሪ ምርምራ ሲሆን 2 ናሙናዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። ከዚህ ባለፈ 3 በህክምና ማዕከል ውስጥ በህክምና ላይ የነበሩ ሰዎች ህይወት አልፏል። በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ የተገኘባቸው እና ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 94 ደርሷል፡፡ በህልፈተ ህይወታቸው የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለጽን ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን እንመኛለን።

በሌላ መልኩ በትላንትናው ዕለት 327 ሰዎች (317 ከአዲስ አበባ፣ 8 ከአማራ ክልል፣ 1 ከትግራይ ክልል እና 1 ከኦሮሚያ ክልል) ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 2015 ነው።

Telegram: Contact @guleleeducationoffice 18/06/2020

በጉለሌ ክ/ከተማ የተዘጋጀ የ 8ኛ ክፍል አማርኛ እና እንግሊዘኛ ሞዴል ፈተና እንደሚከተለዉ የቀረበ ሲሆን ተማሪዎች እራሳችሁን እንድትፈትሹበትና ወላጆችም ተገቢዉን እገዛ እንድታደርጉላቸዉ እና በአግባቡ ፈተናዉን መውሰዳቸዉን እንድታረጋግጡ እንጠይቃለን፡፡
መልካም ፈተና!!

Telegram: Contact @guleleeducationoffice

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Website

Address

Gulale Sub City
Addis Ababa