Nile Dam Gallery የህዳሴ አዳዳስ ምስሎች

Nile Dam Gallery የህዳሴ አዳዳስ ምስሎች

Share

Nile Ethiopa

Photos from Nile Dam Gallery የህዳሴ አዳዳስ ምስሎች's post 02/08/2020

To whom concerns 💚💛❤
💚💛❤

Photos from Nile Dam Gallery የህዳሴ አዳዳስ ምስሎች's post 02/08/2020
26/06/2020
Photos from Nile Dam Gallery የህዳሴ አዳዳስ ምስሎች's post 22/06/2020

እንኳን ደስ አላችሁ የውሀ መከተሪያ መሣሪያው በመገጠም ላይ ነው ።

20/06/2020

13/06/2020

በታላቁ የኅዳሴ ግድብ ላይ በሚደረገው የሶስትዮሽ ድርድር ኢትዮጵያ "ግትር አቋም" ይዛለች ስትል ግብጽ ወነጀለች። የግብጽ የውኃ ሐብት እና መስኖ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ መሐመድ አል-ሴባይ ዛሬ ባወጡት መግለጫ "እየተካሔደ በሚገኘው ድርድር ከአንዳች ስምምነት ይደረሳል የሚል ተስፋ የለኝም" ብለዋል።
ቃል-አቀባዩ እየተካሔደ በሚገኘው የሶስቱ አገሮች የውኃ ሐብት ምኒስትሮች ድርድር "ግትር" ያሉት የኢትዮጵያ አቋም ታይቷል ብለዋል።
ኢትዮጵያ፣ ግብጽ እና ሱዳን ተቋርጦ የነበረውን ድርድር በኢንተርኔት አማካኝነት የጀመሩት ማክሰኞ ሰኔ 2 ቀን 2012 ዓ.ም. ነበር። ኢትዮጵያ በመጪው ሐምሌ ግድቡን ውኃ መሙላት ከመጀመሯ በፊት ሶስቱ አገሮች ከአንዳች ስምምነት ይደርሳሉ ተብሎ ቢጠበቅም የግብጽ የውኃ ሐብት እና መስኖ ሚኒቴር ቃል አቀባይ ልዩነቶች መካረራቸውን የሚጠቁም መግለጫ ሰጥተዋል።
"የኢትዮጵያ አቋም ግብጽ እና ሱዳን ለኢትዮጵያ ፍላጎት እና አምሮት ታጋች እንዲሆኑ የሚያደርግ ሰነድ እንዲፈርሙ አሊያም ታላቁ የኅዳሴ ግድብን በተናጠል ለመሙላት የደረሰችበትን ውሳኔ ተቀበሉ" የሚል ነው ሲሉ ወንጅለዋል።
እንደ አዲስ የተጀመረውን ድርድር አሜሪካ፣ የአውሮፓ ኅብረት እና ደቡብ አፍሪካ በታዛቢነት ይሳተፉበታል። ሶስቱ አገሮች የታዛቢዎቹ ሚና ምን ይሁን በሚለው ጉዳይ ላይ እንዳልተስማሙ ኢትዮጵያ አስታውቃለች።

DW Radio

Photos from Nile Dam Gallery የህዳሴ አዳዳስ ምስሎች's post 13/06/2020

አባይ የኔ ነው 💚💛❤

Photos from Nile Dam Gallery የህዳሴ አዳዳስ ምስሎች's post 12/06/2020

እዚህ ደርሰናል የህዳሴ ግድብ የማይመለከተው ካለ ከግብፅ ጎን የተሰለፈ ባንዳ ብቻ ነው። አባይ አይናችን ነው ፍፃሜውንም ለማየት እንድንበቃ ለጉልበታችን ሳንሰስት የኢትዮጵያን ትንሳኤ እናረጋግጣለን ።

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Address

Addis Ababa