Hi

Hi

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Hi, Adama.

14/08/2020

የኮሮና ቫይረስ እንደወረዳ የለም ብላችሁ አትዘናጉ ይለናል ከበሸታዉ አገገሞ የተመለሰ ወጣት ሲሳይ ይልማ
# # # # # # # # # # # # # # # # # # # #
ወጣቱ እንዳለዉ እንደኛ ወረዳ በሽታ የለም በማለት ብዙዎቹ ለፖለቲካ ፍጆታ ነዉ ብለዉ በማሰብ የመዘናጋት ሁኔታ ይታያል፡፡ይህ ደግሞ እኔን ዋጋ አስከፍሎኛል ሲል ገልፆታል፡፡ በበሽታዉ ከተያዘ ሰዉ ጋር ንክኪ ያደረገ መሆኑን ሳያቅና የበሽታዉን ምልክቶች ማለትም(የጉሮሮ ህመም፣ደረቅ ሳል እና ሌሎችንም)በራሱ ላይ በማየቱ ናሙና ሲሰጥ ፖዘቲቨ መሆኑ ተነገረዉ፡፡በወቅቱ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ የተነሳ እራሴን ባለማግለሌ ለቤተሰቦቼ ብሎም ለጎረቤቶቼ በሽታዉን ያስተላለፍኩ በመሆኑ እኔም ቤተሰቦቼም ማቆያ በመግባት አስፈላጊዉን የህክምና አገልግሎት ተሰጥቶን ከሞት ድነናል ብሎ ሃሳቡን ተናግሯል፡፡
በመሆኑም የወረዳዉ ህብረተሰብ ቫይረሱ የለም ብሎ በማሰብ ፈፅሞ መዘናጋት ዋጋ እንዳያስከፍል ሲል ምክር አዘል መልዕክቱን አስተላልፏል፡፡
በትርሲት ጥላዬ

12/03/2019

እባካችሁ ሼር አድርጉት

እባካቹ ሼር እንድታረጉት በፈጣሪ ስም እለምናለው::🙏🙏

ኤማንዳ ሀይሉ ታደሰ ትባላች ተወልዳ ያደገችው በጎንደር ከተማ ሲሆን የምትኖረው ድሬደዋ ከተማ ነው ::ሆኖም ትላንትና ማታ ከድሬ ደዋ አዲሳባ ለሊቱን መሚጏዘው ሚኒባስ ውስጥ ተሳፋሪ ነበረች ሆኖም የሰው ልጅ እረፍት ያድፈልገዋል እና ሹፌሩ ከአንዲት ሄርና ከምትባል ሀገር ለራት ጎራ አለ ሁሉም ተሰፋሪዋች እራት ለመብላት ወርደው ነበር

ከእራት መልስ ሁሉም ተሳፋሪዋች ወደ መኪናቸው ሲገቡ እቺ ወጣት ኮረዳ አልነበረችም ነበር ተሳፋሪዋቹም ሹፌሩም በድንጋጤ ሲፈልጏት ድንገት ኮረዳዋ የለበሰችው ልብሱዋ ብቻ በደም ተጨማልቆ አግኝተውታል እሱዋን እስካውን ልትገኝ አልቻለችም

ወገኖቼ ልጅ ያለው የልጅን ነገር ያቀዋል እህት ያለው የእህቱን ነገር ያቀዋል እና እባካቹ #ሼር በማረግ በፈጣሪያቹ ስም እለምናለው

Want your school to be the top-listed School/college in Adama?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address

Adama