13/02/2025
# ወንጂ እና ጋዜጠኝነት
ዛሬ Feb 13 , 2025 የራዲዮ ቀን ተከብሮ ውሏል። #.አብዛኛውን የወንጂ ልጆች የ2:00 ዜና የምናዳምጠው ለዝርዝሩ እሸቱ ገለቱ ከተባለ የእሱን ድምፅ ለመስማት እንጂ የዜና ፍቅር ይዞን አይደለም።
#. ሌላኛው አለም አቀፍ ጋዜጠኛ ግሩም ጫላ ነው። የአገራችን ትልልቅ ሰዎች ቃለ መጠይቅ አድርጓል።
# ባለፈው አመት በሞት በወራ የካቲት ያጣነው የ EBC ኮኮብ ጋዜጠኛ እያሱ ፈጠነ ነብስ ይማር።
# ወጣቱ እና ሙሽራው የስፖርት ጋዜጠኛ ሀዋርያው ፔጥሮስ ትኩስ ስፖርታዊ መረጃዎችን በተለያዩ አማራጮች ያቀርብላቹዋል።
# ከዲላ ዩኒቨርሲቲ የተመረቀች ጎበዝ የራዲዮ ጋዜጠኛ ናት መንበረ።
#እንዲሁም ወንጂ ዘንድሮ በተጀመረው የሚዲያ አዋርድ ከ ARTS TV እጩ አቅርባለች እና ሌሎች የቲቪ ጋዜጠኞች የፈራች ሀገር ናት።
እና ምን ልላቹ መሰላቹ ወንጂ የኳስ እና የሳይክል አገር ብቻ ሳትሆን የጋዜጠኞች ከተማ ናት።