Abune gorgorios number 2 school

Abune gorgorios number 2 school

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Abune gorgorios number 2 school, School, Adama.

08/06/2025

እንኳን ለጾመ ሐዋርያት በሠላም አደረሳችሁ ።
አሁንስ፥ ይላል እግዚአብሔር፥ በፍጹም ልባችሁ፥ በጾምም፥ በልቅሶና በዋይታ ወደ እኔ ተመለሱ።
በጽዮን መለከትን ንፉ፥ ጾምንም ቀድሱ፥ ጉባኤውንም አውጁ፥ ትንቢተ ኢዮኤል 2፡12

20/04/2025
05/06/2024

የ2016 የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና
ሐሙስ፦ አማርኛ ፣ እግሊዘኛ፣ሳይንስ
አርብ፦ ሒሳብ ፣ ግብረገብ ሆኗል ። መልካም ፈተና።

Photos from Abune gorgorios number 2 school's post 16/01/2023

በአዳማ ከተማ መሦተዳደርትምህርት ጽ/ቤት ገዳ ቢርመጂ1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የጉድኝት ማእከል (CRC) በሚገኙ ትምህርት ቤቶች መካከል በተደረገው የትምህርት ጥያቄና መልስ ውድድር ላይ ከ5ኛ-8ኛ ክፍል ተወዳድረው አሸናፊ የትምህርት ቤታችን ተማሪዎች
5ኛ ክፍል 1ኛ አብጌል ቴዎድሮስ
6ኛ ክፍል 1ኛ አላዛር ደምሌ
7ኛ ክፍል 4ኛ ናሆም ታዬ
8ኛ ክፍል 1ኛ ኤደን አንዳርጌ
በመሆን በከፍተኛ ነጥብ አጠናቀዋል።

Want your school to be the top-listed School/college in Adama?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Website

Address

Adama