"…የድረሱልን ጥሪ ከወለጋ…!!
"…የዛሬ ሳምንት የወረዳው አስተዳዳሪ "ማንን ልትመቱበት ነው መሳሪያ የታጠቃችሁት? በማለት የኦሮሚያ ልዩ ኃይልን ልኮ ከሚኒሻዎቹም ከህዝቡም ላይ ሰብስቦ አስወሰደ። ይኸው በሳምንቱ ዛሬ አንድ መኪና ሙሉ ሸኔ በከተማችን ላይ መጥቶ ፈሰሰ።
"…ቦታው ምሥራቅ ወለጋ አንገር ጉትን የምትባል ከተማ እንደሆነች የድረሱልን ጥሪውን ያደረሱኝ ወገኖች ተናግረዋል። ለሚመለከተው አካል ብናመለክትም ምንም መልስ አላገኘንም። ጭራሽ ራሳችሁ ጠብቁ ነው እያሉ የሚሳለቁብን። ከባድ መሳሪያን የታጠቀ ቡድን እንዴት አድርገን ነው ባዶ እጃችንን እምንከላከለው? እናም መምህር ሆይ እባክህ እንደ ግጎረቤታችን ቄለም ወለጋ ሳንሆን ለሚመለከተዉ አካል ለፌደራል መንግሥቱ አመልክትልን። ይሄው አመለከትኩላቸው።
አሶሳ…!!
"…አሶሳም የተኩስ ድምጽ እየተሰማ ነው። የዛሬ ተረኛዋ አሶሳ ነበረች ብሎ ዐቢይ አሕመድ ጠዋት ፓርላማ ላይ መናገሩ ይታወሳል።
"…ፈጣሪ ይድረስላችሁ…!! ከመ /ር ዘመዴ የተወሠደ
ሃብታሙ አበባው
አንድ አማራ ለሁም አማራ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ
27/06/2022
አንድ ነገር ግንእንዲያው ልብ ብላቹህ ታውቃላቹህ አማራ ከ2000 በላይ ያለቀው ኦሮሚያ ክልል ወለጋ ዞንና በጎንደር በኩል ከኢትዮጵያ ግዛት 170 ኪ.ሜትር ያህል ደ /ሱዳን ገብታ በኑሮ ውድነትና በጦርነት የደቀቀን ህዝብ እያመሡ ነገር ግን የበሻሻው መንግስት 3 ክፍለ ጦር ያሚያዘምተው ለዝያውም አሁን ደግሞ ድሮን ተጨምሮት አማራ ክልል ም /ጎጃም መራዊ ከተማ ነው፡፡ይህ ነገር ተራ ግጥምጥሞሽ ይመስላቹኋል?
1.ደ /ሱዳን እንዳቅሚት
2.ሱዳንም እንዲሁና
3.የህወሓት የጦርነት ከጉሠማ አልፎ መተንኮስ ላይ ነው፡፡
በእውነት ግን ለዚህ ሁሉ ነገር ዋነው አቀሳቃሽ የበሻሻው አራዳ አይደለም ብላቹህ ታምናላቹህ ያው አማራው እንደ አማራ በአንድ ላይ ተነስቶ በቃ ስላላለ ፋኖ እስኪጠፋ ድረስ የበሻሻው አበባ ተከላና የይላቃልወ ሽሜ ጋብቻም ይቀጥላል የጋኔልም ቀደዳ እንዲሁ፡፡በመሠረቱ የበሻሻው ኮስሞቲክሳም ዘመንን ብቻ በማሳደድ አይቆምም የታሠሩትንም ፋኖዎች በተዘጋጀው የወሮሞች የቀብር ቦታ ሠሞኑን ታርጋ የሌላቸው መኪናና ምንም ሰው ሳይዙ እየከነፉ ወደ አማራ ክልል 100 በላይ መኪናዎች ወስዶ በመረሸን የኢሉሙናንቴ ግብር ሊያረጋቸው እንደሚፈልግ ለአቻው ገዳይ በደብዳቤ አሳውቆል፡፡
"ሁሉም ሰው ስራ አለው!!"
Click here to claim your Sponsored Listing.