Tafese fekadu
Tafe
27/12/2021
sunday
02/12/2020
❤የኔ ውድ💘
እንዴትና ለምን እንዳፈቀርኩሽ አላውቅም
ብቻ ሳላስበው ባልጠበቅኩት መንገድ
ልቤ ውስጥ ገባሽና ህይወቴን ብሩህ
አደረግሻት።ድሮ ድሮ ፍቅር አለ ሲሉኝ ውሸት ነው
እል ነበር ፤ አሁን ግን ስለመኖሩ
አልጠራጠርም።በህይወቴ ብዙ ስጦታና ገጠመኞች አይቻለሁ አንቺ ከሁሉም የገዘፍሽ
ስጦታዬና አስደሳች ገጠመኜ ነሽ፤
እስከ አለም ፍፃሜ ድረስ አፈቅርሻለሁ።
💕🌹💕🌹💕🌹💕🌹💕🌹💕
29/05/2020
✅በ24 ሰዓት 5,015 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ
✅ባለፉት 24 ሰዓት 137 ሰዎች ላይ ቫይረሱ ተገኝቷል
✅6 ተጨማሪ ታማሚዎች ከቫይረሱ አገግመዋል
✅በሀገራችን ዛሬ ተጨማሪ 1 ሞትም አስተናግደናል
✅ኢትዮጵያ ጠቅላላ ያስተናገደችው ኬዝም 968 ደርሷል
✅በኢትዮጵያ ጠቅላላ ምርመራ 100 ሺህ አልፏል
✅ዛሬ ከበሽታው ያገገሙት 6 ሰዎች ከአዲስ አበባ ነው
✅ዛሬ ቫይረሱ የተገኘባቸው ዕድሜያቸው ከ4-75 ዓመት የሚደርሱ ሲሆን 86ቱ ወንድ 51 ሴቶች እንዲሁም በዜግነት ሁሉም ኢትዮጵያዊ ናቸው
✅109 ከአዲስ አበባ
✅17 ከአማራ ክልል
✅ 8 ከኦሮሚያ ህልል
✅ 2 ከቤንሻንጉል ክልል
✅ 1 ከአፋር ክልል
✔️ 109ኙ የውጭ ጉዞም ሆነ ንክኪ የሌላቸው
✔️ 20ው የውጭ ጉዞ ታሪክ ያላቸው
✔️ 8ቱ በቫይረሱ ከተያዙት ጋር ንክኪ ያላቸው
✅ በዛሬው ዕለት የሞቱት የ62 ዓመት ወንድ ሲሆኑ በተጓዳኝ ሕመም ሕክምና ላይ የነበሩና የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ተደርጎላቸው ውጤቱ ሳይደርስ ሕይወታቸው ማለፉን ሪፖርቱ ያመለክታል
✅በሀገራችን ዛሬ ያስተናገድነው 137 አዲስ ተጠቂዎች በአንድ ቀን ከፍተኛው ሆኖ በሪከርድነት ተመዝግቧል።
ሼር ማድረግም አይርሱ
ምንጭ:- ጤና ሚኒስትር
───────────────────────────
በልዩነት በጥራት
───────────────────────────
29/05/2020
29/05/2020
✅ በትግራይ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገ 75 የኮሮና ቫይረስ ምርመራ 1 ሰው ላይ ቫይረሱ መገኘቱን ጤና ቢሮው ይፋ አድጓል
✅በዚህም ምክንያት በክልሉ ጠቅላላ 2,342 ምርመራ ተደርጎ 42 ሰዎች የተገኘባቸው ሲሆን ከነዚህ ውስጥ 5ቱ አገግመዋል።
✅በአገር አቀፍ ደረጃ የ24 ሰዓት ሪፖርትን ጤና ሚኒስትር ይፋ ሲያደርግ ተከታትለን የምናቀርብ ይሆናል
───────────────────────────
በልዩነት በጥራት
───────────────────────────
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Contact the school
Telephone
Website
Address
Adama