27/02/2025
ስንፈተ ወሲብ ምንድነው?አይነቶቹ፣ምልክቶቹ፣መንስኤዎቹና፣አማራጭ የህክምና መፍትሔዎቹ ከሞያዊ ምክር ለጤናዎ
1,ስንፈተ ወሲብ(sexual dysfunction) ማለት በሁለቱም ፆታዎች በኩል በተለያየ ምክንያቶች አግባባዊ(የሚያረካ) የግብረ ስጋ ግንኙነት አለመፈፀም ወይም አለመርካት ማለት ነው።
2,የስንፈተ ወሲብ አይነቶች
A,የወሲብ ፍላጎት ማጣት(sexual disire disorder)
B,የብልት አለመነሳሳት (erectile disfunction)
C,የዘር ፈሳሽ ቶሎ መፍሰስ(premature ej*******on)
D,በሴቶች ላይ የወሲብ ፍላጎት መቀነስ/አለመኖር(frigidity)
E,በወሲብ ጊዜ አለመርካት(orgasm disorder)
F,በወሲብ ጊዜ የሚፈጠሩ የህመም ስሜቶች(sexual pain disorder)
3,ምልክቶቹ
*ለግብረ ስጋ ግንኙነት ስሜት ማጣት
*የብልት አለመነሳሳት/አለመቆም
*ቶሎ የዘር ፈሳሽ መፍሰስ እና ብልት መልፈስፈስ
*ለግንኙነት የሚሆን በቂ ፈሳሽ አለማመንጨት(ለሴቶች)
*የእርካታ መጨረሻ ላይ አለመድረስ
*በግንኙነት ወቅት ጫን ያለ ህመም መሰማት
4,መንስኤዎቹ
የችግሮች መንስኤዎች አካላዊ እና ስነ ልቦናዊ ብለት በሁለት ዋና ዋና ከፍለን እንመልከታቸው
አካላዊ መንስኤ ማለት ስሜት ቀስቃሽ ንጥረ ነገሮች ወይም estrogen ሆርሞን መቀነስ(በሴቶች) የ testosterone ሆርሞን መቀነስ(በሁለቱም ፆታ) ሲሆን
*ብልት እንዲቆም የሚያደርጉ ነርቮች ባለመስራታቸው
*በብልት ላይ የተለያዩ አደጋዎች ሲደርሱ እና ደምስሮች ሲጎዱ
*ብልት አካባቢ የሚደረጉ ቀዶ ጥገናዎች
*የጤና ችግር ለምሳሌ እንደ ስኳር፣የደም ስር ችግሮች፣ግፊት፣እና የነርቭ ህመም እና የመሳሰሉት ሲኖሩ እና
"ለሌሎች በሽታዎች መፈወሻ የሚወሰዱ መድሀኒቶች ችግሩን ሊያባብሱ ወይም ሊያስከትሉ ይችላሉ
ለምሳሌ የጨጉዋራ መድሀኒት(cimetidine)_የደም ግፊት(methyldopa)_ለሽንት ማሽኛ(furosimide)_ለአእምሮ ህመም የሚሰጡ(phenytoin) እና ሌሎችም የካንሰር መድሀኒቶች ችግሩን ሊያመጡ ይችላሉ።
ስነ ልቦናዊ ማለት:- ብዙ ጊዜ በወንዶች ላይ የሚከሰት ሲሆን ለአብዛኛዎቹ የስንፈተ ወሲብ አይነቶች ለምሳሌ እንደ የዘር ፈሳሽ ቶሎ መፍሰስ እና በሴቶች ላይ የወሲብ ፍላጎት መቀዝቀዝ ዋና መንስኤ ነው።
*ድብርት፣ጭንቀት፣ጫና እና ውጥረት፣መደፈር እና ከማያፈቅሩት ሰው ጋር ወሲብ መፈፀም
*በአንድ ወቅት ችግሩ አጋጥሞት ከነበረ ሁል ጊዜ ችግሩ አለብኝ ብሎ መጨነቅ
*የወሲብ ተጓዳኝ ስድብ እና ዘለፋ ለምሳሌ ሴትዋ አልረካሁም አትችልም ችግር አለብህ ማለት ችግሩን ሊያባብስ ይችላል
*ከላይ ከተጠቀሱት በተጨማሪ አብዝቶ አልኮል መጠጣት፣ሲጋራ ማጨስ፣ጫት እና የመሳሰሉት ነገሮች ችግሩን በይበልጥ የሚያባብሱ መሆናቸውን እየገለፅን፣የአንድን ችግር መንስኤ ማወቅ ለመፍትሔው አቅጣጫ ነውና ይታሰብበት እንላለን።
አስደሳች ዜና ለወንዶች
ኦሪጅናሉ ቢማክስ
✓ ውፍረት እና ቁመት እና ውፍረት
✓ቶሎ ለማፍሰስ ችግር
✓ለመልፈስፈስ ችግርን
ሁሉንም አንድ ላይ የያዘ
ያማክሩን:-0910977271
አድራሻ አዲስ አበባ