Extreme Educational Consultancy and Training Center PLC

Extreme Educational Consultancy and Training Center PLC Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Extreme Educational Consultancy and Training Center PLC, Educational consultant, Addis Ababa, Ababa.

መማር፣ መሰልጠን እና ነገን በተሻለ መሠረት መጣል ለሚወድ ሁሉ!
ነን! ኤክስትሪሞች👌
በዩቱባችን የሚለቀቁ ቱቶሪያሎችን በነጻ ያግኙ።

ለልጅዎም ሆነ ለእርስዎ የሰለጠኑ፣ ዘወትር ምንከታተላቸዉ ዉጤታማ የሆኑ የOnline ወይም ቤት ለቤት አስጠኚ ከፈለጉ ይደዉሉልን።
ቢሮአችን ጎሮ አደባባይ ነዉ።
👉 0965861599
ቴሌግራማችንን ይቀላቀሉ t.me/extremetutor

"ትምህርት የነገው ጉዞ መዳረሻ ነው፤ ነገ ዛሬን ለሚዘጋጁት ነውና።" -ማልኮም ኤክስ  👈ለአስጠኚ ፍላጎትዎ09298356020965861599ላይ ይደዉሉልን።የቴሌግራም ቻናልችንን  በመቀላቀል የ...
16/08/2026

"ትምህርት የነገው ጉዞ መዳረሻ ነው፤ ነገ ዛሬን ለሚዘጋጁት ነውና።"

-ማልኮም ኤክስ

👈

ለአስጠኚ ፍላጎትዎ
0929835602
0965861599
ላይ ይደዉሉልን።

የቴሌግራም ቻናልችንን በመቀላቀል የአዲስ መረጃ ይከታተሉ…
https://t.me/+KcrwCu8eoDUxZTM0

👌✅

በአማራ ክልል በ2019 የትምህርት ዘመን ከ7.6 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ለመመዝገብ ታቅዷል፡፡ - የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮበአማራ ክልል በ2019 የትምህርት ዘመን ከቅድመ 1ኛ-2ኛ ደረጃ ...
14/08/2026

በአማራ ክልል በ2019 የትምህርት ዘመን ከ7.6 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ለመመዝገብ ታቅዷል፡፡ - የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ

በአማራ ክልል በ2019 የትምህርት ዘመን ከቅድመ 1ኛ-2ኛ ደረጃ የትምህርት እርከኖች ከ7.6 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎችን ለመመዝገብ መታቀዱን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አሳውቋል፡፡

በ2018 ዓ.ም መላውን ማኅበረሰብ በማሳተፍ ከ4.1 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታ እንዲመጡ ማድረግ መቻሉን የቢሮው የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ጌታቸው ቢያዝን ተናግረዋል፡፡

በክልሉ የባለፈው ዓመት የትምህርት ዘርፍ አፈጻጸምን ያብራሩት ኃላፊው፤ ለ2019 ትምህርት ዘመን የሦስት አዳሪ ትምህርት ቤቶች እና አራት ሞዴል 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን ግንባታ በማጠናቀቅ ወደ ሥራ ለማስገባት እየተሠራ መሆኑን ገልፀዋል፡፡

ከነሐሴ 18 እስከ ጳጉሜን 05/2018 ዓ.ም በሁሉም ትምህርት ቤቶች የአዲስ እና የነባር ተማሪዎች ምዝገባ እንደሚካሔድጨመገለፁ ይታወቃል፡፡

ባለፈው ዓመት ከትምህርት ገበታ ውጪ የነበሩ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው እንዲመለሱ
ሁሉም የድርሻውን እንዲወጣ ኃላፊው ጥሪ አቅርበዋል፡፡

የቴሌግራም ቻናልችንን በመቀላቀል የአዲስ መረጃ ይከታተሉ…
https://t.me/+KcrwCu8eoDUxZTM0

👌✅

13/08/2026

🎬🔥 CALLING CREATIVE TEACHERS & EDUCATORS!


🎥 Teach on YouTube — But NOT Like a Boring Classroom! 😄

Extreme Tutors Ethiopia is looking for creative and confident educators to prepare engaging educational video lessons for our YouTube channel.

📚 Target Grades: 5–12

📖 Subjects: Mathematics, Physics, Chemistry, Biology, English, Amharic, Geography, ICT/Computer Science, and other major subjects.

🎭 What Are We Looking For?

We don't want students asking:
"When will this lesson finish?" 😂

We want them saying:
"Wait… the video is already over?" 😍

Your lessons should be:
✅ Educational and curriculum-focused
✅ Fun, creative, and engaging
✅ Easy to understand and relatable
✅ Designed for Ethiopian students
✅ Suitable for YouTube audiences

🎥 Video Format: Your choice!
You can teach:
🎙 Voice-over format — with slides, animations, screen recording, illustrations, etc.
OR
🎥 In-front-of-camera format — presenting and teaching directly to students.
Choose the format you are most comfortable and confident with.

⏱️ Video Duration: Minimum 1 hour per video

💰 Payment: Paid per completed video. Payment details will be discussed with selected applicants.

👨‍🏫 Who Can Apply?
✔️ Students, Teachers, tutors, graduates, and subject specialists
✔️ Strong knowledge of the selected subject
✔️ Clear communication and explanation skills
✔️ Creative approach to teaching
✔️ Ability to make lessons interesting and memorable
✔️ Comfortable with either voice-over or camera-based teaching

🎯 Our goal: Make quality education accessible to more students while making learning understandable, memorable, and enjoyable.

📩 Interested?Use a link https://forms.gle/ynfdjwiYMjVtsFnJA

📲 Telegram:
🌐 extremeconsultancy.net

Extreme Tutors Ethiopia
Empowering Tutors. Transforming Learners. Inspiring Excellence.

 የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በ2019 የትምህርት ዘመን በክልሉ በሚገኙ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች ለሚገቡ ተማሪዎች የምዝገባ ጥሪ አድርጓል፡፡ የይሁኔ ወልዱ መታሰቢያ አዳሪ ትምህርት ቤት -...
12/08/2026



የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በ2019 የትምህርት ዘመን በክልሉ በሚገኙ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች ለሚገቡ ተማሪዎች የምዝገባ ጥሪ አድርጓል፡፡

የይሁኔ ወልዱ መታሰቢያ አዳሪ ትምህርት ቤት - ደሴ፣ የክቡር ዶ/ር ሐዲስ አለማየሁ - ደብረማርቆስ፣ እንዲሁም አዲስ የተገነቡ የደብረ ታቦር እና የሰቆጣ አዳሪ ትምህርት ቤቶች አዲስ ተማሪዎችን ተቀብለው ለማስተማር ዝግጅት በማድረግ ላይ ይገኛሉ።

በመሆኑም በ2018 ዓ.ም በክልሉ ከሚገኙ የመንግሥት እንዲሁም የግል ትምህርት ቤቶች ተምራችሁ፣ ክልላዊ ፈተና የወሰዳችሁና የተቀመጡ መስፈርቶችን የምታሟሉ ተማሪዎች በትምህርት ቤቶቹ ምዝገባ እንድታደርጉ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ጥሪ አስተላልፏል፡፡

መሰፈርቶች
● የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና አማካይ ውጤት ለሴቶች 80% እና ለወንዶች 82%
● የ7ኛ እና የ8ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት አማካይ ውጤት ለሴቶች 83% እና ለወንዶች 85%

የምዝገባ ጊዜ 👇
ከነሐሴ 06-15/2018 ዓ.ም

የምዝገባ ቦታ 👇
በአማራ ክልል በሚገኙ በሁሉም የወረዳ/ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤቶች

የመግቢያ ፈተና በዞን ዋና ከተሞች ነሐሴ 25/ 2018 ዓ.ም ይሰጣል ተብሏል፡፡ (ተጨማሪ መረጃ ከላይ ከተያያዘው ምስል ይመልከቱ፡፡)

የቴሌግራም ቻናልችንን በመቀላቀል የአዲስ መረጃ ይከታተሉ…
https://t.me/+KcrwCu8eoDUxZTM0

👌✅

ትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ባለሙያዎችን ሙያዊ አቅም ለማሳደግ የሚረዱ ተንቀሳቃሽ የአይሲቲ ቴክኖሎጂ መሳሪያዎችን ለሚመለከታቸው ተቋማት ማስረከቡን ገልጿል።ሚኒስቴሩ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ...
12/08/2026

ትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ባለሙያዎችን ሙያዊ አቅም ለማሳደግ የሚረዱ ተንቀሳቃሽ የአይሲቲ ቴክኖሎጂ መሳሪያዎችን ለሚመለከታቸው ተቋማት ማስረከቡን ገልጿል።

ሚኒስቴሩ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚሠሩ መምህራንና የትምህርት ባለሙያዎችን ሙያዊ አቅም ለማሳደግ የሚረዳ የአይሲቲ ቴክኖሎጂ ፕሮጀክትን ወደ ተግባር ለማስገባት እየሠራ መሆኑን በሚኒስቴሩ በአጠቃላይ ትምህርት ልማት ዘርፍ የመምህራንና የትምህርት አመራር ልማት ተ/መሪ ሥራ አስፈፃሚ የሆኑት ወ/ሮ አሰግድ ምሬሳ ገልፀዋል።

ፕሮጀክቱ ከተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ ሳይንስና ባህል ድርጅት (UNESCO) እና ከጃፓን መንግሥት ጋር በመተባበር የሚተገበር ነው፡፡

የፕሮጀክቱ ተጠቃሚዎች 35 የሚደርሱ የመምህራን ትምህርት ኮሌጆች እና በመምህራን ትምህርት ላይ ትኩረት አድርገው እየሠሩ ያሉ አምስት የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች መሆናቸው ተጠቁሟል።

የቴሌግራም ቻናልችንን በመቀላቀል የአዲስ መረጃ ይከታተሉ…
https://t.me/+KcrwCu8eoDUxZTM0

👌✅

 #ጥቆማየአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የማኅበረሰብ ትምህርት ቤት (ASTU-Community School) ከቅድመ 1ኛ ደረጃ እስከ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የ2019 የትምህርት ዘመን የመደ...
11/08/2026

#ጥቆማ

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የማኅበረሰብ ትምህርት ቤት (ASTU-Community School) ከቅድመ 1ኛ ደረጃ እስከ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የ2019 የትምህርት ዘመን የመደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ከነሐሴ 06-15/2018 ዓ.ም መሆኑን ገልጿል፡፡

(የክፍያ ሁኔታ እና ሌሎች ተጨማሪ መረጃዎችን ከላይ ከተያያዘው ምስል ይመልከቱ፡፡)

የቴሌግራም ቻናልችንን በመቀላቀል የአዲስ መረጃ ይከታተሉ…
https://t.me/+KcrwCu8eoDUxZTM0

👌✅

 #ጥቆማየጅማ ዩኒቨርሲቲ ልዩ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ክልላዊ ፈተና ተፈትናችሁ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎችን ለ2019 ዓ.ም ባለው ክፍት ቦታ...
11/08/2026

#ጥቆማ

የጅማ ዩኒቨርሲቲ ልዩ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ክልላዊ ፈተና ተፈትናችሁ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎችን ለ2019 ዓ.ም ባለው ክፍት ቦታ አወዳድሮ መቀበል ይፈልጋል፡፡

መስፈርቶች፦
➻ የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና አመካይ ውጤት ለወንድ 83% ፤ ለሴት 80%
➻ የ7ኛ-8ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት አማካይ ውጤት ለወንድ 85% ፤ ለሴት 75%
➻ የ7ኛ-8ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት የእንግሊዘኛ እና ሒሳብ ትምህርት አይነቶች አማካይ ውጤት ለወንድ 75% ፤ ለሴት 70%

ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦
➻ የ8ኛ ክፍል ውጤት ሰርቲፊኬት
➻ የ7ኛ-8ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት

የምዝገባ ቀናት፦
ከነሐሴ 05-12/2018 ዓ.ም ባሉት የሥራ ቀናት

የምዝገባ ቦታ፦
በጅማ ዩኒቨርሲቲ ልዩ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት

የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀን እና ቦታ ወደፊት ይገለጻል ተብሏል። (ትምህርት ቤቱ አዳሪ ትምህርት ቤት አይደለም።)

የቴሌግራም ቻናልችንን በመቀላቀል የአዲስ መረጃ ይከታተሉ…
https://t.me/+KcrwCu8eoDUxZTM0

👌✅

 #ጥቆማ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2019 የትምህርት ዘመን በምስራቅ ጎህ የሳይንስ ልህቀት ማዕከል ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ለ...
10/08/2026

#ጥቆማ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2019 የትምህርት ዘመን በምስራቅ ጎህ የሳይንስ ልህቀት ማዕከል ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ይፈልጋል፡፡

በሳይንስ ልህቀት ትምህርት ቤቱ ለመማር የምትፈልጉ ተማሪዎች እስከ ነሐሴ 07/2018 ዓ.ም ድረስ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ቢሮው ገልጿል፡፡

የመመዝገቢያ ሊንክ 👇
https://bs.ministry.et

(ዝርዝር መስፈርቶችን ከላይ ከተያያዙት የቢሮው ማስታወቂያ ይመልከቱ፡፡)

የቴሌግራም ቻናልችንን በመቀላቀል የአዲስ መረጃ ይከታተሉ…
https://t.me/+KcrwCu8eoDUxZTM0

👌✅

"Education is the most powerful weapon which you can use to change the world." -Nelson MandelaLet's learn about educatio...
10/08/2026

"Education is the most powerful weapon which you can use to change the world."

-Nelson Mandela

Let's learn about education in Extreme!

Call us
0929835602
0965861599

የቴሌግራም ቻናልችንን በመቀላቀል የአዲስ መረጃ ይከታተሉ…
https://t.me/+KcrwCu8eoDUxZTM0

👌✅

  አርሲ ዩኒቨርሲቲ የSTEM ፕሮግራም የክረምት ስልጠና ከፍተኛ ውጤት ላላቸው የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች እየሰጠ ነው፡፡ሠልጣኞቹ በአሰላ ከተማ ከሚገኙ የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ...
08/08/2026



አርሲ ዩኒቨርሲቲ የSTEM ፕሮግራም የክረምት ስልጠና ከፍተኛ ውጤት ላላቸው የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች እየሰጠ ነው፡፡

ሠልጣኞቹ በአሰላ ከተማ ከሚገኙ የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የተመረጡ ከፍተኛ ውጤት ያላቸው ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ተማሪዎች መሆናቸው ተገልጿል፡፡

ስልጠናው ተማሪዎቹ የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ኢንጂነሪንግ እና ሂሳብ (STEM) እውቀታቸውን በማጎልበት የፈጠራ ክህሎታቸውን ለማሳደግ የሚያግዝ ነው ተብሏል።

የቴሌግራም ቻናልችንን በመቀላቀል የአዲስ መረጃ ይከታተሉ…
https://t.me/+KcrwCu8eoDUxZTM0

👌✅

Address

Addis Ababa
Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Extreme Educational Consultancy and Training Center PLC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Extreme Educational Consultancy and Training Center PLC:

Shortcuts

Share