Aleta chuko elishaddai acadamy

Aleta chuko elishaddai acadamy

Share

Elshaddai school make areal difference School of elishaddai makes a real difference

19/09/2024

ለትምህርት ቤታችን ወላጆች በሙሉ
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
በቅድሚያ እንኳን ለ2017 የትምህርት ዘመን አደረሰን አደረሳችሁ እያልን የ2017 የተማሪዎች የክፍል ምደባን በሚመለከት ሰኞ በቀን 13/01/2017 ስለሚለጠፍ ወላጆች የልጅዎን የክፍል ምድብ (Section) በተጠቀሰው ቀን በአካል ትምህርት ቤት በመምጣት መመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

ኤልሻዳይ ት/ቤት!

16/08/2024
15/07/2024

===በስኬት ተጠናቀቀ==
2016የት/ት ዘመን.......የት/ቤታችን ምሰሶ የሆናችሁ መምህራን ፣የአስተዳደር አካላት፣ተማሪዎቻችን ፣ዛሬ የአፀደ ህፃናት ተማሪዎቻችንን የመረቃችሁና ያስመረቃችሁ የተማሪዎቻችን ወላጆች እንዲሁም ለሁለንተናዊ እድገት ኤልሻዳይን የመረጣችሁ አስተዋይ ወላጆች ፈጣሪ እረድቶን እናንተም ከጎናችን ሆናችሁ በመስራታችን የ2016ዓም የት/ት ዘመን በድል ተጠናቋል ።ስለሆነም ምስጋናችን በያላችሁበት ይድረሳችሁ።የሠጣችሁንን አደራ ጠብቀን እንዳስረከብናችሁ ክረምቱን በስነ ምግባር ናበእውቀት አንፃችሁ ለ2017 የት/ት ዘመን እንድታዘጋጁልን አደራን ከሀላፊነት ጋር ሰጥተናችኋል ።

06/05/2024

ለትምህርት ቤታችን ተማሪዎችና ወላጆች
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
ነገ ማክሰኞ (29.08.2016ዓ/ም) ከ 1-5 ክፍል ያላችዉ ተማሪዎች ፈተና እንደምትፈተኑ ይታወቃል በመሆኑም ከጠዋቱ 2:00 በትምህርት ቤቱ ቅጥር ግብ እንድትገኙ እናሳውቃለን።
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
ማሳሰቢያ
@ የ6ኛ ክፍል ቀድሞ በወጣው የሞዴል ፈተና መርሐ ግብር መሰረት ፈተናው ስለሚሰጥ ለፈተና በተመደባችሁበት ክፍል በጠዋት 1:50 ላይ እንድትገኙ እናሳስባለን።
ኤልሻዳይ ት/ቤት!

06/05/2024

ለ6ኛ፣ 8ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
የሲዳማ ክልል ትምህርት ቢሮ ባወጣው የሞዴል ፈተና መርሐ ግብር መሰረት ፈተናው ተግባራዊ ስለሚደረግ ተማሪዎች ባላችሁ ጥቂት ጊዜ ሳትዘናጉ ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳውቃለን።

05/05/2024

ት/ቤታችን ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለፋሲካ በዓል በሠላም አደረሳችሁ እያለ ፤ በዓሉ የሠላም እና የደስታ እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞቱን ይገልፃል።

Want your school to be the top-listed School/college in Dubai?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address

ስታድዬም መሄጃ 5ኛ መንገድ ላይ ነዉ
Dubai