Aleta Chuko Elshaddai Academy

Aleta Chuko Elshaddai Academy Elshaddai school make areal difference School of elishaddai makes a real difference

This is what teaching and learning looks like for the 2026/27 academic year at Elshaddai Kindergarten & Primary School (...
23/09/2026

This is what teaching and learning looks like for the 2026/27 academic year at Elshaddai Kindergarten & Primary School (Chuko & Dongora Branches).
🙏Choose Elshaddai School for a better future!

Elishaddai KG & Primary School Dongora branch             2019 E.C
22/09/2026

Elishaddai KG & Primary School Dongora branch
2019 E.C

12/08/2026

ምዝገባ ጀምረናል
The registration is on
አለታ ጩኮ ኤልሻዳይ አፀደ ህፃናትና አንደኛ ት/ቤት
በሁለቱም ቅርንጫፎቹ (አለታ ጩኮ ከተማና አለታ ጩኮ ወረዳ ዶንጎራ 01 ) የ2019 ትም/ ዘመን ምዝገባ ጀምረናል፡፡
ትምህርት ቤታችንን ልዩ የሚያደርገዉ
👉 የትምህርት ስራዉ የሚመራዉ ልምድ ባላቸዉ የትምህርት አመራር እና የመማሪ ማስተማሩ ስራ የሚከናወነው ብቃት ባላቸው መምህራን መሆኑ
👉የማህበረሰቡን የመክፈል ሁኔታ በማገናዘብ በተመጣጣኝ ዋጋ የተሻለ ትምህርት ማቅረባችን
👉ትምህርት ቤቱ ብቁ፣ተወዳዳሪና በጥሩ ስነምግባር የታነጹ ተማሪዎችን ከማፍራት ረገድ በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀስ መሆኑ
👉ለእንግልዘኛ ቋንቋ፣ለቴክኖሎጅና ፈጠራ ስራ ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ ተማሪዎችን የሚያበቃ መሆኑ
👉ከተማሪ ወላጆች ጋር ጠንካራ ግንኙነት የሚያደርግ መሆኑ
👉ት/ቤቱ ለደረጃው አስፈላጊ የሆኑ የትምህርት ግብአት የተሟሉለት፣ሳቢና ከትራፊክ አደጋ ስጋት ነፃ መሆኑ
ማሳሰቢያ፡-
✔️ምዝገባ የሚካሄደዉ ከነሐሴ ,06-20/2018 ዓ.ም ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት በት/ቤት በመገኘት ልጆዎን ማስመዝገብ እንደሚችሉ ት/ቤቱ ያሳዉቃል፡፡

Elshaddai School makes areal difference

11/08/2026
congratulations, dear parents 100% pass rate
27/07/2026

congratulations, dear parents
100% pass rate

ጩኮ (03/11/2018 ዓ.ም)፦ በደቡባዊ ሲዳማ ዞን በአለታ ጩኮ ከተማ የሚገኘው  ኤልሻዳይ አፀደ ህፃናትና 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተመሠረተበትን 11ኛ ዓመት እና የወላጆች ቀንን ዛሬ በ...
11/07/2026

ጩኮ (03/11/2018 ዓ.ም)፦ በደቡባዊ ሲዳማ ዞን በአለታ ጩኮ ከተማ የሚገኘው ኤልሻዳይ አፀደ ህፃናትና 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተመሠረተበትን 11ኛ ዓመት እና የወላጆች ቀንን ዛሬ በልዩ ልዩ ዝግጅቶች በደማቅ ሁኔታ አክብሯል።

​ትምህርት ቤቱ ደረጃቸውን የጠበቁ መማሪያ ክፍሎችንና አስፈላጊ የትምህርት ግብዓቶችን በማሟላት በ2018 ዓ.ም ማስተማር የጀመረ ሲሆን፣ በዛሬው ዕለት በተካሄደው ክብረ በዓል ላይ የተማሪ ወላጆች፣ የአካባቢው ማህበረሰብና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። የበዓሉን መርሃ-ግብር የአለታ ጩኮ ከተማ ትምህርት ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ አበባዬዉ ዳንኤል በመክፈቻ ንግግር በይፋ አስጀምረውታል።

​በዕለቱ ከተማሪዎች የቀረቡ የእንግሊዝኛ የውይይት (Dialogue)፣ ግጥም፣ ጭውውት፣ የጽሑፍና ንባብ ውድድር፣ ዜና እና ድራማዊ ዝግጅቶች ለታዳሚው ቀርበዋል። በተጨማሪም የትምህርት ቤቱ የ2018 ትምህርት ዘመን የዕቅድ ክንውን ሪፖርትና የ2019 ትምህርት ዘመን አቅጣጫ ጠቋሚ ዕቅድ ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል።

​በተያያዥም የUKG ተማሪዎች የምረቃ ሥነ-ሥርዓት የተከናወነ ሲሆን፣ በደረጃ ለወጡ ተማሪዎችና ለላቁ መምህራን የዕውቅና ሰርተፍኬት ተበርክቷል።
ትምህርት ቤቱ የ2019 ትምህርት ዘመን አዲስ ምዝገባ ከነሐሴ 04/2018 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚጀምር በማሳወቅ የዕለቱን መርሃ-ግብር አጠናቋል።

ቀን 01/11/2018ዓ.ም        ዶንጎራ ኤልሻዳይ አፀደ ህፃናትና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት በደቡባዊ ሲዳማ ዞን በአለታ ጩኮ ወረዳ ት/ቤቶችጽ/ቤት ስር በዶንጎራ 01 ቀበሌ ውስጥ የሚገኝ የ...
08/07/2026

ቀን 01/11/2018ዓ.ም


ዶንጎራ ኤልሻዳይ አፀደ ህፃናትና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት በደቡባዊ ሲዳማ ዞን በአለታ ጩኮ ወረዳ ት/ቤቶች
ጽ/ቤት ስር በዶንጎራ 01 ቀበሌ ውስጥ የሚገኝ
የግል( ) ት/ቤት ሲሆን በአጭር ጊዜ ውስጥ ለት/ቤቱ ግንባታ የሚሆን የቦታ ጥናት ተደርጎ በአጭር ጊዜ ውስጥ ደረጃቸውን የጠበቁ መማሪያ ክፍሎችና ሌሎች አስፈላጊ የት/ት ግብዓት ተሟልቶለት በ2018ዓ.ም ስራ የጀመረ ሲሆን እነሆ በዛሬው ቀን ት/ቤቱ የተመሠረተበት 1ኛ ዓመት እና የወላጆቾ ቀን ክብረ በዓል በልዩ ልዩ አዝናኝ ዝግጅት በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል። በዓሉ ላይ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችና በርካታ ቁጥር ያላቸው የተማሪ ወላጆችና የአከባቢው ማህበረሰብ ባሉበት የአለታ ጩኮ ወረዳ ት/ቤ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶይልማ ሀይሉ የመክፈቻ ንግግር አድርገውና መልዕክት አስተላልፈው በይፋ ተከፍቷል
የቀረቡ ልዩ ልዩ ዝግጅቶች አስመልክቶ ፦
🙏በት/ቤቱ አፀደ ህፃናትና 1ኛ ደረጃ ተማሪዎች የእንግሊዝኛ Dialogue፣ግጥም፣ጭውውት፣
የጽሑፍና የንባብ ውድድር፣ዜና፣ዲራማ.....
🙏የት/ቤቱ የ2018 ት/ዘመን የዕቅድ ክንውን ሪፓርትና
የ2019 ት/ዘመን አቅጣጫ ጠቋሚ ዕቅድ
🙏የ UKG ተማሪዎች የምረቃ ስነስርዓት
🙏በደረጃ ለወጡ ተማሪዎችና ለመምህራን የዕውቅና
ሰርተፍኬት ስነስርዓት እና የ 2019 ት/ዘመን ምዝገባ
ከነሐሴ,04/2018ዓ.ም እንደምጀምር በማሳወቅ
የዕለቱ ፕሮግራም ተጠናቋል ።

✍️✍️✍️አለታ ጩኮ ኤልሻዳይ አፀደ ህፃናትና አንደኛ ደረጃ  ት/ቤት ተማሪዎች በሁለቱም ቅርንጫፎቹ  ማለትም በጩኮ ከተማና በዶንጎራ 01 የአንደኛ መንፈቅ አመት ፈተና ሲፈተኑ..........
26/01/2026

✍️✍️✍️አለታ ጩኮ ኤልሻዳይ አፀደ ህፃናትና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች በሁለቱም ቅርንጫፎቹ ማለትም በጩኮ ከተማና በዶንጎራ 01 የአንደኛ መንፈቅ አመት
ፈተና ሲፈተኑ..........

19/09/2024

ለትምህርት ቤታችን ወላጆች በሙሉ
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
በቅድሚያ እንኳን ለ2017 የትምህርት ዘመን አደረሰን አደረሳችሁ እያልን የ2017 የተማሪዎች የክፍል ምደባን በሚመለከት ሰኞ በቀን 13/01/2017 ስለሚለጠፍ ወላጆች የልጅዎን የክፍል ምድብ (Section) በተጠቀሰው ቀን በአካል ትምህርት ቤት በመምጣት መመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

ኤልሻዳይ ት/ቤት!

Address

ስታድዬም መሄጃ 5ኛ መንገድ ላይ ነዉ
Dubai

Telephone

+251936369305

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Aleta Chuko Elshaddai Academy posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category