This is Nolawi! This is in Hosanna! I am proud of Nolawi Students, Staff, Parents and the Founders! There is a long way to go. Viva Nolawi!
Nolawi Academy
Nolawi Academy: is an educational institution that aspires for academic excellence and strong ethics
Operating as usual
የኖላዊ ፈርጦች መምህራኖቻቸውን በዚህ መልኩ በሽለላ አሞጋግሰዋቸዋል፡፡ ኖላዊ ትምህርት ቤት ከመደበኛ ትምህርት በተጨማሪ የተማሪዎቻችንን የተለያዩ እምቅ ተሰጥኦዎቻቸውን እንዲያጎለብቱ በትጋት በመሥራት ላይ ይገኛል፡፡
Nolawi Academy has started registration for 2023/24 Academic Year. We have only limited space available. Please visit us before making any decision to which school you send your kids. We are Nolawians, 'The Shepherds'.
We are so happy that Dr. Dilamo Otore, Head of SNNPR Education Bureau, his vices as well as Dr. Kibemo Detamo, Head of Hadiya Zone Education Bureau and other officials has visited our School (Nolawi Academy) on January 20, 2023. We will continue to give the best service we can for our students until their dream come true.
We have officially opened the academic year 2015 E.C. and we are now ready to start the regular class on September 14, 2022 G.C
እንኳን ለ2015 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሠላምና በጤና አደረሳችሁ።
ውድ የኖላዊ ት/ቤት ቤተሰቦች የ2015 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን መክፈቻ መርሀ-ግብር መስከረም 3 2015 ስለሚካሄድ በዕለቱ በተጠቀሰው ሰዓት ልጆቻችሁን ይዛችሁ እንድትገኙ እያሳሰብን መደበኛ ትምህርት ከመስከረም 4 ጀምሮ የሚሰጥ መሆኑን በትህትና እናሳውቃለን፡፡
Bravo Nolawi!
Nolawi Academy Wishes all a Happy Ethiopian New Year! We are delighted to inform our students that we have arranged a school bus to those coming from far for the school year 2022/2023.
ተመራቂ ተማሪዎቻችን ነገ የተሻለ ነገር ለራሳችሁ፣ ለወላጆቻችሁና ለሀገራችሁ እንደምትሠሩ እርግጠኛ ነን፡፡ በርቱልን እደጉ ተመንደጉ፡፡
Two of our students together with their mom brought seedlings today and planted them in the School Compound. Thank you and for caring for your school. This is a good example for your fellow schoolmates and their parents.
ተማሪዎቻችን ከመደበኛ ትምህርት ችሎታቸው በተጨማሪ የተደበቀና የታማቀ ተሰጥዖ እንዳላቸው በትምህርት ቤታችን የ2014 ዓ.ም የመዝጊያ ፕሮግራም ላይ በሰሩት ድራማ አሳይተውናል፡፡ ይህም ችሎታቸው የተለያየ መድረክ በማመቻቸት እንዲዳብር መስራት እንዳለብን ተገንዝበናል፡፡
ኖላዊ ት/ቤት ሐምሌ 1 2014 ዓ.ም. የመጀመሪያውን ዙር የከፍተኛ ቅድመ መደበኛ ተማሪዎቹን አስመርቋል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ የ2014 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን መዝግያ ተማሪዎች፣ መምህራን፣ የተማሪ ወላጆችና ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል፡፡ በዕለቱም የትምህርት ቤቱ ሥራ አስኪያጅ ከሀገራችን አልፎ በአለማቀፍ መድረክ ተወዳዳሪ መሆን የሚችሉ ተማሪዎችን ለማፍራት ት/ቤቱ እንደሚሰራ ጠቅሰው ይህንን ማሳካት የምንችለው ግን ሁሉም ባለድርሻ አካላት በጋራ ሲሰሩ መሆኑን አስገንዝበዋል፡፡
ከዚህም በተጨማሪ በመርሀ ግብሩ ላይ የትምህርት ቤቱ ተማሪዎች የመግቢያ ንግግር በአማርኛና በእንግሊዝኛ፣ ድራማ፣ ግጥምና ቀረርቶ ያቀረቡ ሲሆን ተማሪዎችም የተለያየ ዘርፍ ላይ እምቅ ችሎታ እንዳላቸው ያሳዩበትና ዕድሉ ቢሰጣቸው ብዙ መሥራት እንደሚችሉ ያሳዩበትም መድረክ ነበር፡፡ በዚህም ት/ቤቱ በሚቀጥሉት ጊዜያት ተማሪዎቹ የተለያዩ ተሰጥዖዎቻቸውን እንዲያውቁና እንዲያሳድጉ የተለያዩ ሥራዎችን ለመስራት ወስኗል፡፡
We are greatful to have Chiara and Alessia visited our school in Hosanna.
በትምህርት ቤታችን የቅድመ መደበኛ ትምህርታቸውን በማጠናቀቅ ወደ መደበኛ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት የሚሸጋገሩ ተማሪዎች ለምረቃ ፕሮግራም ዝግጅታቸውን ጀምረዋል፡፡ አንድን ደረጃ አጠናቀው ወደሚቀጥለው ደረጃ ሲሸጋገሩ እስካሁን ላሳዩት ትጋት እያመሰገንናቸው በሚቀጥለውም በርትተው መሥራት እንዳለባቸውና ለሚያደርጉት ለማንኛውም ምክንያታው እንዲሆኑ እናበረታታቸዋለን፡፡ የነዚህ ህፃነት ጉዞ ደግሞ በሌሎች የትምህርት ቤታችን ተማሪዎች፣ መምህራንና ወላጆች የታጀበ መሆኑ ደግሞ ጉዞአቸው ላይ ህይወት ይዘራበታል፡፡
Our Upper KG students have started the preparation for the graduation completed the preparation stage to join the primary school. Congratulating them for the hard work they have done till now we also encourage them to work hard in the coming stage and we also encourage to be reasonable for their act. It is beautiful to see the journey of these kids is accompanied by other students of our school, the staff and the parents.
ከስልጠና መልስ ከተማሪዎቻችን ወላጆች ጋር የማስታወሻ ፎቶ ተነስተን ፕሮግራማችንን አጠናቀናል፡፡ ስልጠናውን በጊዜ በመገኘትና በስልጠናውም ላይ በንቃት በመሳተፍ ስላኮራችሁን የተማሪዎቻችን ወላጆች ከልብ እናመሰግናለን፡፡ ተማሪዎቻችን ለቁም ነገር እስኪበቁ በትብብር መስራታችንን እንቀጥላለን፡፡
We have concluded the training given to our students’ parents by taking a group Photo for a memory. We extend our heartfelt appreciation to the parents for coming to the training on time and for your lively participation during the seminar. We will continue to work together until we make sure that our students achieve their goals.
ኖላዊ ትምህርት ቤት የሚያስበውን ውጤት ለማምጣት ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በቅርበት መስራት እንደሚያስፈልግ በፅኑ ያምናል፡፡ ስለሆነም የወላጆች ሚና በልጆች አስተዳደግና በትምህርት ሥራ ላይ በሚል ርዕስ ለተማሪ ወላጆች የግማሽ ቀን ስልጠና በተሳካ ሁኔታ ሠጥቷል፡፡ የስልጠናው ተሳታፊዎችም ሥልጠናው በጣም ጠቃሚ እንደነበር ገልፀው ቀጣይነት እንዲኖረው ጠይቀዋል፡፡
At Nolawi Academy, we strongly believe that it is crucial to work in cooperation with all the stakeholders to achieve the goals we set to reach. Therefore, we have given a half day training to the parents of our students on ‘The Role of the Parents on Child Development and Education’. The participants of the training informed us it was very informative and helpful and asked to arrange successive trainings to the parents in different topics.
መብላት መጠጣት፣ መልበስ ማጌጥ፣ መኖር ማሞት፣ መሥራት መለወጥ ሁሉም የሚያምረው በሀገር ነው፡፡ በኖላዊ ትምህርት ቤት ሀገራቸውን የሚወዱና ለሀገራቸው ተገቢው ክብርና ፍቅር ያላቸው ትውልድ ለማፍራት ተግተን እንሠራለን፡፡
At Nolawi Academy we encourage our students to do exams independently. We teach them making mistakes is normal in the process of learning and encourage them to learn from their mistakes. It is strictly forbidden to cheat or make others cheat at Nolawi Academy.
In Nolawi Academy we try to boost the interest of our students towards learning by creating interactive teaching learning mechanisms. One of these mechanisms is regular question and answer competition among the students. The following video shows KG students competing with their fellow classmates.
Nolawi Academy, the first of its kind Private School is doing its best to give its students the opportunity to learn practically and using technology. To achieve these we have recently established our new computer center and science laboratory with the necessary lab equipment.
Videos (show all)
Contact the school
Telephone
Website
Opening Hours
Monday | 08:00 - 17:00 |
Tuesday | 08:00 - 17:00 |
Wednesday | 08:00 - 17:00 |
Thursday | 08:00 - 17:00 |
Friday | 08:00 - 17:00 |